ዛሬ የ2008 የመጨረሻው ቀን ነው፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ በ2008 በርካታ ክስተቶችን አስተናግዶ አዲስ አመት ሊተካ ሰአታት ቀርተውታል፡፡
ውድ አንባቢያን በእርስዎ 2008 እንዴት ይገለጻል? በአመቱ የተከሰቱትን አስደሳች ፣ ጥሩ ያልሆነ ፣ አስገራሚ ፣ አከራካሪ ወይም አወዛጋቢ ክስተቶችን እንዴት ይመለከቷቸዋል? የሚደግፉት ቡድን በ2008 እንዴት ነበር?
ሀሳብዎን ከታች ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Box) ይግለጹልን…
[socialpoll id=”2385802″]
[socialpoll id=”2385807″]