የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ህዳር 11 ቀን 2009
ተጠናቀቀአዳማ ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
69′ ሙጂብ ቃሲም
90′ ሚካኤል ጆርጅ
09፡00 | አዳማ አበበ ቢቂላ
ተጠናቀቀአዲስ አበባ ከተማ 0-0ጅማ አባ ቡና
09፡00 | አዲስ አበባ
ተጠናቀቀአርባምንጭ ከተማ 0-0ወልድያ
09፡00 | አርባምንጭ
ተጠናቀቀድሬዳዋ ከተማ 2-1ኢትዮ ኤሌክትሪክ
44′ ኤርሚያስ በለጠ, 63′ ያሬድ ታደሰ | 4′ ፍፁም ገብረማርያም
10፡00 ድሬዳዋ
ተጠናቀቀደደቢት0-2ቅዱስ ጊዮርጊስ
24′ ምንተስኖት አዳነ
45′ አዳነ ግርማ
11፡30 | አዲስ አበባ
ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2009
መከላከያ2-2ኢትዮጵያ ቡና
65’ ሚካኤል ደስታ ፣ 89’ ማራኪ ወርቁ | 54’ ጋቶች ፓኖም (ፍ.ቅ.ም.) ፣ 71’ ያቡን ዊልያም
11፡30 | አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም ፋሲል ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የሚያደርጉት ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል፡፡
ተዛማጅ ፅሁፎች
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 አዳማ ከተማ
የሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ - መከላከያ ስለ ጨዋታው...? "በመጀመሪያው...
ሪፖርት | መከላከያ እና አዳማ ያለግብ ተለያይተዋል
28ኛው ሳምንት ደካማ ፉክክር በታየበት እና 0-0 በተጠናቀቀው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተቃጭቷል። መከላከያ ከወላይታ ድቻ ያለግብ ከጨረሰበት ጨዋታ...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ...
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ቀንሰዋል
እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የፋሲል ከነማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ፋሲሎች በመጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ በድል መወጣታቸውን ተከትሎ ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በአህመድ ሁሴን ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ ስለተከታታይ...
ሪፖርት | በአቡበከር የመጨረሻ ጨዋታ አዞዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል
አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት...