ፕሪሚየር ሊግ በ2ኛ ሳምንት ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዳማ በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ አሸንፈዋል፡፡

አዳማ አበበ ቢቂላ ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 2-0 አሸንፏል፡፡ የመጀመርያው አጋማሽ ያለግብ የተጠናቀቀ ሲሆን አዳማ ከተማዎች የጨዋታው 2/3ኛ ክፍለ ጊዜ ከተገባደደ በኋላ ባስቆጠሯቸው ግቦች አሸንፈው ወጥተዋል፡፡ ባልተለመደ ሁኔታ በአጥቂ ስፍራ የተጫወተው ሙጂብ ቃሲም በ69ኛው ደቂቃ በግራ መስመር ከሱሌይማን የተሻገረውን ቅጣት ምት በግንባሩ በመግጨት ቀዳሚዋን ግብ ሲያስቆጥር በ90ኛው ደቂቃ በተመሳሳይ ከቅጣት ምት ሲሳይ ቶሊ ያሻማውን ኳስ ሚካኤል ጆርጅ በግንባሩ ገጭቶ የአዳማን ሁለተኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡

ሁለቱንም የአዳማ ከተማ ግቦች ያስቆጠሩት ሙጂብ ቃሲም እነና ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች እንደነበሩ የሚታወስ ነው፡፡

ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል፡፡ ኤሌክትሪኮች በፍጹም ገብረማርያም የ4ኛ ደቂቃ ግብ ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ኤርሚያስ በለጠ ከአሳምነው አንጀሎ የተሻገረለትን ኳስ ተጠቅሞ ቡድኖቹ ወደ መልበሻ ክፍል ከማምራታቸው 1 ደቂቃ በፊት ድሬዳዋ ከተማን አቻ አድርጓል፡፡ በ63ኛው ደቂቃ ደግሞ ናሽናል ሴሚንትን ለቆ ዘንድሮ ክለቡን የተቀላቀለው ያሬድ ታደሰ በግሩም የአክሮባቲክ ምት ግብ አሰቆጥሮ ድሬዳዋ ከተማን 3 ነጥብ አስጨብጧል፡፡ በጨዋታው የኤሌክትሪኩ ብሩክ አየለ እና የድሬዳዋው ተስፋዬ ዲባባ በፈጠሩት ፀብ እና የኃይለ ቃል ንግግር በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብተዋል፡፡

አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከ ወልድያ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ አዲስ ከበባ ላይም በተመሳሳይ አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና ያለ ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታቸውን ፈጽመዋል፡፡ ከከፍተኛ ሊግ ያደጉት አአ ከተማ እና ወልድያ በ2 ጨዋታ 4 ነጥብ በመያዝ መልካም አጀማመር ማድረግ ችለዋል፡፡

img_0171

በአዲሰ አበባ ስታድየም 11:30 ላይ በደደቢት እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለቱም የድል ግቦች በመጀመርያው አጋማሽ የተገኙ ሲሆን ምንተስኖት አዳነ በ24ኛው ፣ አዳነ ግርማ በ45ኛው ደቂቃ የድል ግቦቹን ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

ቅዳሜ በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ሲለያዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ከ ወላይታ ድቻ በዚህ ሳምንት መካሄድ የነበረባቸውና ወደ ሌላ ጊዜ የተላለፉ ጨዋታዎች ናቸው፡፡


 የ2ኛ ሳምንት ውጤቶች

[table “54” not found /]

የደረጃ ሰንጠረዥ

2009

#ክለብተጫአሸአቻተሸአስተቆልዩነጥብ
100000000
100000000
100000000
100000000
100000000
100000000
100000000
100000000
100000000

የ3ኛ ሳምንት ፕሮግራም

[table “55” not found /]

ከፍተኛ ግብ አግቢዎች

የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃ

ደረጃተጨዋችክለብጎል
1ngaኦኪኪ አፎላቢጅማ አባ ጅፋር23
2ngaሳሙኤል ሳኑሚኢትዮጵያ ቡና13
3ghaአል ሀሰን ካሉሻኢትዮ ኤሌክትሪክ13
4ethጌታነህ ከበደደደቢት12
5ethአዲስ ግደይሲዳማ ቡና12
6ethአማኑኤል ገብረሚካኤልመቐለ 70 እንደርታ9
7ethዳዋ ሁቴሳአዳማ ከተማ9
8togጃኮ አራፋትወላይታ ድቻ8
9ethምንይሉ ወንድሙመከላከያ8
10ethከነዓን ማርክነህአዳማ ከተማ8
11ethተመስገን ገብረኪዳንጅማ አባ ጅፋር7
12ethአቤል ያለውደደቢት7
13ethፍፁም ገብረማርያምመከላከያ6
14ghaቢስማርክ ኦፖንግመቐለ 70 እንደርታ6
15ethአንዱዓለም ንጉሴወልዲያ5
16ethሳላዲን በርጊቾቅዱስ ጊዮርጊስ5
17civዲዲዬ ለብሪኢትዮ ኤሌክትሪክ5
18ethተመስገን ካስትሮአርባምንጭ ከተማ5
19ghaኩዋሜ አትራምድሬዳዋ ከተማ5
20ethዳግም በቀለወላይታ ድቻ4
21ethአዲስ ነጋሽኢትዮ ኤሌክትሪክ4
22ethታፈሰ ሰለሞንሀዋሳ ከተማ4
23ethዳዊት ፍቃዱሀዋሳ ከተማ4
24ethእንዳለ ከበደአርባምንጭ ከተማ4
25ethቡልቻ ሹራአዳማ ከተማ4
26bfaፕሪንስ ሰቨሪንሆወልዋሎ ዓ. ዩ.4
27ethእስራኤል እሸቱሀዋሳ ከተማ4
28ethኤልያስ ማሞኢትዮጵያ ቡና4
29ethሙሉዓለም ጥላሁንወልዋሎ ዓ. ዩ.4
30ethሥዩም ተስፋዬደደቢት4
31ethበኃይሉ አሰፋቅዱስ ጊዮርጊስ4
32ethአሜ መሐመድቅዱስ ጊዮርጊስ4
33ethበዛብህ መለዮወላይታ ድቻ4
34ethሙሉዓለም መስፍንቅዱስ ጊዮርጊስ4
35ethኤፍሬም አሻሞደደቢት4
36ghaፉሴይኒ ኑሁመቐለ 70 እንደርታ4
37ethወንድሜነህ ዓይናለምሲዳማ ቡና4
38ethፀጋዬ አበራአርባምንጭ ከተማ4
39ethምንተስኖት አዳነቅዱስ ጊዮርጊስ4
40ethፍቅረየሱስ ተወልደብርሃንሀዋሳ ከተማ3
41ethአበባው ቡታቆቅዱስ ጊዮርጊስ3
42ethተክሉ ተስፋዬኢትዮ ኤሌክትሪክ3
43ethአምረላ ደልታታወላይታ ድቻ3
44ethባዬ ገዛኸኝሲዳማ ቡና3
45ethአቡበከር ናስርኢትዮጵያ ቡና3
46ngaላኪ ሳኒአርባምንጭ ከተማ3
47ethበረከት ይስሃቅድሬዳዋ ከተማ3
48ethኢያሱ ታምሩኢትዮጵያ ቡና3
49ethበረከት ደስታአዳማ ከተማ3
50ethራምኬል ሎክፋሲል ከነማ3
51ethአዳነ ግርማቅዱስ ጊዮርጊስ3
52ethበረከት ተሰማወልዋሎ ዓ. ዩ.3
53ghaሪችሞንድ አዶንጎወልዋሎ ዓ. ዩ.3
54bfaአብዱልከሪም ንኪማቅዱስ ጊዮርጊስ3
55cmrያቡን ዊልያምሀዋሳ ከተማ3
56togኤደም ኮድዞወልዲያ3
57ethአብዱልከሪም መሐመድሀዋሳ ከተማ2
58ethመስዑድ መሐመድኢትዮጵያ ቡና2
59ethዓይናለም ኃይለፋሲል ከነማ2
60ethአዲስዓለም ተስፋዬሀዋሳ ከተማ2
61ethፍሬው ሰለሞንሀዋሳ ከተማ2
62ethኃይሌ እሸቱኢትዮ ኤሌክትሪክ2
63ethአሳሪ አልመሃዲወልዋሎ ዓ. ዩ.2
64ethትርታዬ ደመቀሲዳማ ቡና2
65ethአክዌር ቻሞደደቢት2
66ethሀብታሙ ገዛኸኝሲዳማ ቡና2
67ngaፊሊፕ ዳውዝፋሲል ከነማ2
68ethያሬድ ከበደመቐለ 70 እንደርታ2
69ethአብዱልሰመድ ዓሊወላይታ ድቻ2
70ethሰለሞን ሀብቴወላይታ ድቻ2
71ethሙሉዓለም ረጋሳሀዋሳ ከተማ2
72ethጋቶች ፓኖምመቐለ 70 እንደርታ2
73ghaአብዱለጢፍ መሐመድሲዳማ ቡና2
74ethማራኪ ወርቁመከላከያ2
75ethመሐመድ ናስርፋሲል ከነማ2
76ethዮናስ ገረመውጅማ አባ ጅፋር2
77ethታፈሰ ተስፋዬኢትዮ ኤሌክትሪክ2
78ethአማኑኤል ጎበናአርባምንጭ ከተማ2
79ethአዲስ ተስፋዬመከላከያ2
80ethአለልኝ አዘነአርባምንጭ ከተማ2
81ethዳኛቸው በቀለአዳማ ከተማ2
82ethሳምሶን ቆልቻጅማ አባ ጅፋር2
83ethብርሀኑ አዳሙአርባምንጭ ከተማ2
84ugaሀሚስ ኪዛፋሲል ከነማ2
85ethወግደረስ ታዬወልዋሎ ዓ. ዩ.1
86ethሽመልስ ተገኝመከላከያ1
87ethኤፍሬም ዘካርያስአዳማ ከተማ1
88ethአስናቀ ሞገስባህር ዳር ከተማ1
89ethአበበ ጥላሁንመከላከያ1
90ethአስራት መገርሳደደቢት1
91ethዐወት ገብረሚካኤልኢትዮ ኤሌክትሪክ1
92ethዓለምአንተ ካሳደደቢት1
93ethይሁን እንደሻውጅማ አባ ጅፋር1
94ethደስታ ደሙደደቢት1
95civኢብራሂማ ፎፋናቅዱስ ጊዮርጊስ1
96ethከድር ሳሊህወልዋሎ ዓ. ዩ.1
97ethአማኑኤል ዮሐንስኢትዮጵያ ቡና1
98ethሚካኤል ደስታመቐለ 70 እንደርታ1
99ethሳምሶን ጥላሁንኢትዮጵያ ቡና1
100ethኤርሚያስ ኃይሉፋሲል ከነማ1
101ethበረከት አዲሱአርባምንጭ ከተማ1
102ethሐብታሙ ወልዴድሬዳዋ ከተማ1
103ethማናዬ ፋንቱወልዋሎ ዓ. ዩ.1
104ethሱራፌል ዳኛቸውአዳማ ከተማ1
105ethወንድሜነህ ዘሪሁንአርባምንጭ ከተማ1
106ugaያስር ሙገርዋፋሲል ከነማ1
107ethዳዊት እስጢፋኖስመከላከያ1
108ghaሪቻርድ አፒያቅዱስ ጊዮርጊስ1
109ethቢያድግልኝ ኤልያስወልዲያ1
110ethዘላለም ኢሳይያስድሬዳዋ ከተማ1
111ethደስታ ዮሃንስሀዋሳ ከተማ1
112ethሰዒድ ሁሴንፋሲል ከነማ1
113ethፍጹም ዓለሙፋሲል ከነማ1
114ethምንያህል ተሾመወልዲያ1
115ethበረከት ሳሙኤልድሬዳዋ ከተማ1
116ethፍጹም ተፈሪሲዳማ ቡና1
117haiሳውሬል ኦልሪሽድሬዳዋ ከተማ1
118ethቴዎድሮስ ታፈሰመከላከያ1
119ethዋለልኝ ገብሬወልዋሎ ዓ. ዩ.1
120ethአስቻለው ግርማኢትዮጵያ ቡና1
121ethአቤል ከበደመከላከያ1
122ghaአብዱራህማን ፉሴይኒወልዋሎ ዓ. ዩ.1
123ethአቡበከር ሳኒቅዱስ ጊዮርጊስ1
124ethአብዱራህማን ሙባረክፋሲል ከነማ1
125ghaሚካኤል አናንሲዳማ ቡና1
126ethፍቃዱ መኮንንአርባምንጭ ከተማ1
127ethግርማ በቀለኢትዮ ኤሌክትሪክ1
128ethሽመክት ጉግሳደደቢት1
129ethዮሴፍ ዳሙዬድሬዳዋ ከተማ1
130ethአዲስ ህንፃአዳማ ከተማ1
131ethሱራፌል ዳንኤልድሬዳዋ ከተማ1
132ethአምሳሉ ጥላሁንፋሲል ከነማ1
133ethንጋቱ ገብረስላሴጅማ አባ ጅፋር1
134ethበላይ ዓባይነህወልዲያ1
135ethብርሃኔ አንለይወልዲያ1
136ethሚካኤል ጆርጅአዳማ ከተማ1
137ethሄኖክ ኢሳይያስጅማ አባ ጅፋር1
138mliአዳማ ሲሶኮጅማ አባ ጅፋር1
139ethአፈወርቅ ኃይሉወልዋሎ ዓ. ዩ.1
140ghaአቼምፖንግ አሞስመቐለ 70 እንደርታ1
141senባፕቲስቴ ፋዬኢትዮጵያ ቡና1
142ethይገዙ ቦጋለሲዳማ ቡና1
143ethአንተነህ ገብረክርስቶስመቐለ 70 እንደርታ1
144ethአስጨናቂ ሉቃስሀዋሳ ከተማ1
145ethአቤል እንዳለደደቢት1
146cpvኦዝቫልዶ ታቫሬዝቅዱስ ጊዮርጊስ1
147mliሲዲ ኬይታቅዱስ ጊዮርጊስ1
148mliአማራ ማሌቅዱስ ጊዮርጊስ1

 

 

 

Leave a Reply