ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ወላይታ ድቻ1-1ኢትዮጵያ ቡና

67′ በዛብህ መለዮ | 81′ አብዱልከሪም መሀመድ


ተጠናቀቀ!!!

ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ – 3

የተጫዋች ለውጥ – ድቻ

አማኑኤል ተሾመ ወጥቶ ዮሴፍ ድነንገቱ ገብቷል፡፡

ጎልልል!!! ቡና

81′ ኤልያስ ማሞ ያሻማውን ኳስ አብዱልከሪም መሀመድ በግንባሩ በመግጨት ቡናን አቻ አድርጓል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ድቻ

በዛብህ መለዮ ወጥቶ ዳግም በቀለ ገብቷል፡፡

ጎልልል!!! ድቻ

67′ በዛብህ መለዮ በግሩም ቅብብል ግብ አስቆጥሮ ድቻን ቀዳሚ አድርጓል፡፡

55′ ከመጀመርያው አጋማሽ በተሻለ ሁኔታ ደጋፊዎች ቡድናቸውን እያበረታቱ ጨዋታው ተሟሙቆ ቀጥሏል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ድቻ

አናጋው ባደግ ወጥቶ ያሬድ ዳዊት ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ቡና

ሳሙኤል ሳኑሚ ወጥቶ ሳዲቅ ሴቾ ገብቷል፡፡

ተጀመረ!!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀመረ፡፡


እረፍት!!!

የመጀመርያው አጋማሽ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ -2

38′ ኤልያስ ማሞ በቮሊ የመታው ኳስ ለጥቂት በግቡ አናት በላይ ወጥቷል፡፡

33′ ጨዋታው ውጥረት የተሞላበት ሲሆን በሁለቱም በኩል የተደራጀ እንቅስቃሴ እየተመለከትን አይደለም፡፡

17′ ሁለቱም ቡድኖች በራሳቸው የሜዳ ክልል ኳስ ከመቀባበል ባለፈ ወደ ተጋጣሚ የሜዳ ክልል መዝለቅ አልቻሉም፡፡

6′ ኢትዮጵያ ቡናዎች የተሻረው ግብ አግባብ አይደለም በሚል ጨዋታውን አቋርጠው ክስ በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ፡፡

3′ ከመስመር የተሻገረውን ኳስ ኢትዮጵያ ቡናዎች ቢያስቆጥሩም ከጨዋታ ውጪ ተብሎ ተሽሯል፡፡

ተጀመረ!!!
ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና አማካኝነት ተጀምሯል፡፡


የወላይታ ድቻ አሰላለፍ

1 ወንድወሰን ገረመው

6 ተክሉ ታፈሰ – 27 ሙባረክ ሽኩር – 3 ቶማስ ስምረቱ –

5 ዳግም ንጉሴ – 8 አማኑኤል ተሾመ – 17 በዛብህ መለዮ – 21 መሳድ አጪሶ – 7 አናጋው ባደግ

19 አላዘር ፋሲካ – 23 ጸጋዬ ብርሃኑ

ተጠባባቂዎች

12 ወንድወሰን አሸናፊ
20 አብዱልሰመድ አሊ
4 ዮሴፍ ድንገቱ
16 ቴዎድሮስ
13 ዳግም በቀለ
14 ሲሳይ ማሞ
9 ያሬድ ዳዊትየኢትዮጵያ ቡና አሰላለፍ

99. ሀሪስን ሄሱ

15. አብዱልከሪም መሀመድ – 16. ኤፍሬም ወንድወሰን – 4. ኤኮ ፌቨር — 13. አህመድ ረሽድ

9. ኤልያስ ማሞ — 25. ጋቶች ፓኖም– 8. አማኑኤል ዮሐንስ

14 እያሱ ታምሩ – 28. ያቡን ዊልያም -11. ሳሙኤል ሳኑሚ

ተጠባባቂዎች

50. ጆቤድ ኡመድ
18. ሣለአምላክ ተገኝ
7 ሳዲቅ ሴቾ
5. ወንድይፍራው ጌታሁን
27. ዮሴፍ ዳሙዬ
17. አብዱልከሪም ሀሰን
21 አስናቀ ሞገስ


1 Comment

Leave a Reply