ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሲዳማ ቡና0-0ቅዱስ ጊዮርጊስ


ተጠናቀቀ!!!

ጨዋታው ያለምንም ግብ ተጠናቀቀ፡፡
90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 3 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡ 
86′ የተጫዋች ለውጥ ሲዳማ ቡና 

ትርታዬ ደመቀ ወጥቶ አዲስ አለም ደበበ ገብቷል፡፡
84′ በረከት አዲሱ ከመስመር ያሻገረውን ኳስ አዲስ ግደይ ወደ ግብ ለወጠው ሲባል ሮበርት አዳነበት፡፡

ቢጫ
73′ ፍፁም ተፈሪ በኃይሉ ላይ በሰራው ጥፋት ተመለከተ፡፡
የተጫዋች ለውጥ ጊዮርጊስ 

70′ አብዱልከሪም ኒኪማ ወጥቶ አቡበከር ሳኒ ገብቷል፡፡
68′ በሀይሉ አሰፋ ከርቀት ምክሮ ለአለም መለሰበት፡፡
ቢጫ ካርድ

66′ ናትናኤል ዘለቀ በፍፁም ተፈሪ ላይ ጥፋት በመፈፀሙ ቢጫ ካርድ ተመልክቷል 
63.ፀጋዬ ባልቻ ከማህዘን ያሻገረለትን ኳስ ፍፁም ተፈሪ ማስቆጠር የሚችለውን ኳስ በቀላሉ አመከነው፡፡
46′ በረከት አዲሱ የሞከረውን ኳስ ሮበርት በቀላሉ ይዞበታል፡፡

ተጀመረ!!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡


እረፍት!!

የመጀመርያው አጋማሽ ካ ግብ ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ – 4

34′ ጨዋታው በጎል ባይታጀብም በሁለቱም ደጋፊዎች ዝማሬ ደምቋል፡፡
24′ ፀጋዬ ያሻገረለትን ኳስ በረከት አዲሱ ምክሮ የግቡን ቋሚ ታካ ወጥታለች፡፡

16′ ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ ቢደርሱም ግብ ማስቆጥር አልቻሉም፡፡

13′ አዲስ ግደይ ከ16፡50 ውጭ አክርሮ የመታው ኳስ የግቡ ቋሚ መልሶበታል፡፡

10′ በሀይሉ አሰፋ ዳግም ያሻገረውን ኳስ ሳላዲን በቀላሉ አገባ ሲባል ለአለም አወጣበት፡፡ ጊዮርጊስ ተደጋጋሚ ጫና በመፍጠር ላይ ይገኛል፡፡

9′ ሳላሀዲን ከበሀይሉ የተሻገረለተን ኳስ ዳግም ወደ ላይ ሰደደው፡፡

5′ ሳላሀዲን ሰይድ በቅርብ ርቀት ያገኝውን ኳስ ወደ ውጭ አወጣው ጥሩ ሙከራ ነበር፡፡


ተጀመረ!!
ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡


የሲዳማ ቡና አሰላለፍ

24. ለአለም ብርሃኑ

15. ሳውሬል ኦልርሽ– 4. አንተነህ ተስፋዬ – 21. አበበ ጥላሁን — 32. ሳንደይ ሙቱኩ

11 ፀጋዬ ባልቻ– 20. ሙሉአለም መስፍን — 8. ትርታዬ ደመቀ — 5. ፍፁም ተፈሪ

14. አዲስ ግደይ — 9 በረከት አዲሱ


ተጠባባቂዎች
1. ፍቅሩ ወዴሳ

23. ሙጃኢድ መሀመድ

12. ግሩም አሰፋ

19. አዲስአለም ደበበ

22 ወሰኑ ማአዜ

13ኤሪክ ሙራንዳ

10. አብይ በየነ


የቅዱስ ጊዩርጊስ አሰላላለፍ

30 ሮበርት ኦዶንካራ

15 አስቻለው ታመነ – 13 ሳላሀዲን ባርጊቾ – 23 ምንተስኖት አዳነ – 4 አበባዉ ቡጣቆ

21 ተስፋዬ አለባቸው – 26 ናትናኤል ዘለቀ – 27 አብዱልከሪም ነኪማ – 16 በሃይሉአሰፋ

7 ሳላዲን ሰኢድ – 19 አዳነ ግርማ

ተጠባባቂዎች

1 ፍሬው ጌታሁን

2 ፍሬዘር ካሳ 

12 ደጉ ደበበ 

6 አሉላግርማ 

17 ያስር ሙጌርዋ 

25 አንዳርጋቸው ይላቅ 

18 አብበከር ሳኒ


ዋና ዳኛ –  ኢ/ር ብሩክ የማነ ብርሀን 

ረዳት ዳኞች – ኢ/ር ተመስገን ሳሙኤል  እና ፌ/ል ዳኛ ፋሲካ የኃላሸት 

4ዳኛ – ማህደር ማረኝ 

Leave a Reply