ፋሲል ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ፋሲል ከተማ1-1ሀዋሳ ከተማ

ተጠናቀቀ!!!

ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተፈፅሟል፡፡

የተጫዋቾች ለውጥ – ሃዋሳ

ሄኖክ ድልቢ ገብቶ ኤፍሬም ዘካሪያስ ወጣ፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ – 7

77′ ኤዶም ከመስመር የተሻገረለትን ኳስ በግንባሩ ቢሞክረውም ለጥቂት ወደ ውጪ ወጣበት።

71′ ፋሲል ከተማዎች ከቅጣት ምት ያገኙትን ኳስ ኤዶም በግንባሩ ቢሞክረውም ግብ ጠባቂው አዳነበት።
የተጫዋች ለውጥ – ፋሲል

64′ ናትናኤል ጋንጂላ አብዱራህማን ሙባረክ በጉዳት ምክንያት በመውጣቱ ወደ ሜዳ ገብቷል

የተጫዋች ለውጥ – ሃዋሳ
አስጨናቂ ሉቃስ ገብቶ ታፈሰ ሰለሞን ወጥቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ፋሲል
ኤፍሬም አለሙ ገብቶ ሰለሞን ገ/መድን ወጣ

የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ
እስራኤል እሸቱ ገብቶ መድሃኔ ታደሰ ወጥቷል፡፡

ተጀመረ!!!

2ኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡

እረፍት 

የመጀመርያው አጋማሽ 1-1 ተጠናቋል፡፡

42′ ጆኮ አራፋት ብቻውን ከግብ ጠባቂው አንድ ለአንድ ተገናኝቶ የሞከረውን ኳስ ግብ ጠባቂው አወጣበት።

39′ ሰኢድ ሁሴን በመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ ብቻውን ከራሱ ሜዳ እየገፋ መጥቶ የሞከረው ኳስ ኢላማውን ሳይጠብቅ ቀርቷል።
34′ ፋሲል ከተማዎች ከጎሉ መቆጠር በኃላ ተረጋግተው መጫወት አልቻሉም፡፡ በተቃራኒው ሃዋሳዎች ያገኟቸውን አጋጣሚዎች ወደ ግብነት ለመቀየር እየጣሩ ይገኛሉ።
ጎልልል!!! ሀዋሳ

 26′ ፍሬው ሰለሞን ከቅጣት ምት ያሻገረውን ኳስ ሀይማኖት ወርቁ በግንባሩ ገጭቶ ሀዋሳን አቻ አደርጓል።

22′ ኤርሚያስ ሃይሉ ከርቀት በቮሊ የመታውን ኳስ ግብ ጠባቂው ሶሆሆ አወጣበት፡፡

16′ ከመስመር የተሻገረውን ኳስ ፍሬው ሰለሞን ቢሞክረውም ግብ ጠባቂው ዮሃንስ አዳነበት

ጎልልል!!! ፋሲል

13′ ሰኢድ ሁሴን ከቅጣት ምት ያሻገረውን ኳስ የሃዋሳ ተከላላይ በራሱ መረብ ላይ በጭንቅላቱ አስቆጥሯል፡፡ 

 

ተጀመረ!!!
ጨዋታው በፋሲል ከተማ አማካኝነት ተጀመረ።


09:50 በፋሲለ ደስ ስታዲየም ሙሉ ቀይና ነጩን ማሊያ የለበሱ ደጋፊዎች ጨዋታው እስኪጀምር ቡድናቸውን ሞቅ ባለ ዝማሬ እያነቃቁ ይገኛሉ።

08: 45 ሁለቱም ቡድኖች ለማሟሟቅ ወደ ሜዳ እየገቡ ይገኛሉ። የሃዋሳ ክለብ ተጨዋቾች ወደ ሜዳ ሲገቡ ደመቅ ያለ አቀባበል ነው የተደረገላቸው።

የፋሲል ከተማ አሰላለፍ
93 ዮሃንስ ሽኩር

5 ታደለ ባይሳ – 13 ሰኢድ ሁሴን – 21 አምሳሉ ጥላሁን 16 ያሬድ ባዬ
17 ይስሃቅ መኩሪያ – 26 ሄኖክ ገምተሳ – 27 ሰለሞንገ/መድህን – 99 ኤርምያስ ሃይሉ
18 አቡዱርሀማን ሙባረክ – 9 ኤዶም ሆሮሶውቪ

ተጠባባቂዎች
1.ምንተስኖት አሉ
4.ፍቅረሚካኤል አለሙ
10.ሙሉቀን ታሪኩ
6.ኤፍሬም አለሙ
3.ሱሌይማን አህመድ
7.ፍፁም ከበደ
20.ናትናኤል ጋንጂላ
የሀዋሳ ከተማ አሰላለፍ
1 ሶሆሆ ሜንሳህ
13 መሳይ ጳውሎስ – 22 መላኩ ወልዴ – 26.ወንድማገኝ ማዕረግ – 12 ደስታ ዮሃንስ

24.ኃይማኖት ወርቁ -10 ፍሬው ሰለሞን – 5.ታፈሰ ሰለሞን – 3ኤፍሬም ዘካርያስ

17. መድሃኔ ታደሰ – 15ጃኮ አራፋት

ተጠባባቂዎች
30. አላዛር መርኔ
18.ተስፋ ኤልያስ
4.አስጨናቂ ሉቃስ
9.እስራኤል እሸቱ
27.ፍርዳወቅ ሲሳይ
20.ዮናታን ገዙ
25.ሄኖክ ድልቢ

Leave a Reply