አዲስ አበባ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

FTአዲስ አበባ ከተማ0-1ሲዳማ ቡና

40′ ግሩም አሰፋ


ተጠናቀቀ!!
ጨዋታው በእንግዳው ቡድን ሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

90′ ዮናታን ብርሃነ ከርቀት የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ – 4

ቢጫ ካርድ
86′
ዘሪሁን ብርሃኑ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
83′ አዲስ ግደይ ወጥቶ ሙጃኢድ መሀመድ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አአ ከተማ
81′ ኃይሌ እሸቱ ወጥቶ እሱባለው ጌታቸው ገብቷል

ቢጫ ካርድ
72′ ሙሉአለም መስፍን በአለማየሁ ሙለታ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሲዳማ ቡና
71′ ላኪ ሳኒ ወጥቶ አብይ በየነ ገበቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አአ ከተማ
66′ አቤል ዘውዱ እና ምንያምር ዘውዱ ወጥተው ዮናታን ብርሃነ እና አማረ በቀለ ገብተዋል፡፡

ቢጫ ካርድ !!
52′ ዮናታን ፍስሃ ወጥቶ አዲስ አለም ደበበ ገብቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
48′ ወሰኑ ማዜ ምንያምር ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

ተጀመረ!!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡


እረፍት !!!
የመጀመርያው አጋማሽ በሲዳማ መሪነት ተጠናቋል፡፡

ተጨማሪ ደቂቃ – 2

ጎልልል!!! ሲዳማ ቡና
40′ አዲስ ግደይ የመታውን ቅጣት ምት በተከላካዮች ሲመለስ ግሩም አሰፋ መትቶ ወደ ግብነት መልሶታል፡፡

ቢጫ ካርድ
39′ ሰይፈ መገርሳ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

33′ ጨዋታው የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡

25′ እንየው ካሳሁን ከመስመር ያሻገረው ኳስ አቅጣጫ ቀይሮ በግቡ ቋሚ ለጥቂት ወጥቷል፡፡

15′ ፍጹም ተፈሪ ከ25 ሜትር ርቀት የመታውን ቅጣት ምት ተክለማርያም አውጥቶታል፡፡

9′ ላኪ ሳኒ የሞከረው ኳስ የግቡን አግዳሚ ገጭቶ ተመልሷል፡፡

5′ ትርታዬ ደመቀ ከቀኝ መስመር ያሻማውን ኳስ ሙሉአለም መስፍን በግንባሩ ገጭቶት ወደላይ ወጥቶበታል ።

5′ ፍጹም ተፈሪ ከርቀት የመታውን ኳስ ተክለማርያም አውጥቶታል፡፡

ተጀመረ!
ጨዋታው በአአ ከተማ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡


የአዲስ አበባ ከተማ አሰላለፍ

1 ተክለማርያም ሻንቆ

2 እንየው ካሳሁን – 20 ሰይፈ መገርሳ – 70 ዲሚጥሮስ ወልደስላሴ – 7 ምንያምር ጼጥሮስ

2 እንየው ካሳሁን – 13 ዘሪሁን ብርሃኑ – 30 ሙሃጅር መኪ – 90 አቤል ዘውዱ

24 ፍቃዱ አለሙ 8 ኃይሌ እሸቱ

ተጠባባቂዎች

98 ደረጄ አለሙ
10 ዮናታን ብርሃነ
53 ኤፍሬም ቀሬ
77 አማረ በቀለ
83 ጸጋ አለማየሁ
60 እሱባለው ሙሉጌታ
80 አዳነ በላይነህ


የሲዳማ ቡና አሰላለፍ

24 ለአለም ብርሃኑ

12 ግሩም አሰፋ – 21 አበበ ጥላሁን — 32 ሳንደይ ሙቱኩ – 22 ወሰኑ ማዜ

17 ዮናታን ፍስሃ – 20 ሙሉአለም መስፍን — 8 ትርታዬ ደመቀ — 5 ፍፁም ተፈሪ

14. አዲስ ግደይ — 27 ላኪ ሳኒ

ተጠባባቂዎች

1 ፍቅሩ ወዴሳ
3 ምትኩ ጎአ
23 ሙጃኢድ መሀመድ
19. አዲስአለም ደበበ
29 አዲሱ ተስፋዬ
10 አብይ በየነ
25 ክፍሌ ኪአ

Leave a Reply