የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 11 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ የባ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የ2ኛው ዙር ፕሮግራምም ይፋ ተደርጓል፡፡

የሊጉ 2ኛ ዙር መርሃ ግብር የካቲት 6 እንዲጀመር ፕሮግራም የወጣ ቢሆንም ለሁሉም ክለቦች ተመጣጣኝ የእረፍት ጊዜ ለመስጠት በሚል የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት (10ኛ ሳምንት) ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግሮ የካቲት 11 ላይ በሚደረጉ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የ2ኛው ዙር ይደረጋል፡፡

 

የ11ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ምድብ ሀ

ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2009

09:00 ጥረት ኮርፖሬት ከ ኢትዮጵያ ቡና (ባህርዳር)

09:00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ (አዳማ አበበ ቢቂላ)

 

እሁድ የካቲት 12 ቀን 2009

10:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለከተማ (ድሬዳዋ)

 

ሰኞ የካቲት 13 ቀን 2009

09:00 ኤሌክትሪክ ከ ደደቢት (አአ ስታድየም)

11:30 መከላከያ ከ ንፋስ ስልክ (አአ ስታድየም)

 

ምድብ ለ

ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2009

09:00 ሀዋሳ ከተማ ከ ልደታ ክፍለከተማ (ሀዋሳ)

09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት ማርያም (አአ ስታድየም)

እሁድ የካቲት 12 ቀን 2009

09:00 ሲዳማ ቡና ከ አቃቂ (ይርጋለም)

09:00 ጌዲኦ ዲላ ከ አአ ከተማ (ዲላ)

09:00 አርባምንጭ ከተማ ከ ንግድ ባንክ (አርባምንጭ)

Leave a Reply