ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ዳይሬክተርነት ስራቸውን ለቀቁ

የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተር በመሆን ሲሰሩ የቆዩት ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ በራሳቸው ፍቃድ ከሃላፊነታቸው ለመልቀቅ የሚጠይቅ ደብዳቤ ባለፈው ሳምንት ማስገባታቸው ይታወሳል፡፡ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም የኢንስትራክተሩን ጥያቄ በመቀበል ከኢትዮዽያ እግር ኳስ ቴክኒክ ዳሬክተርነታቸው ማንሳቱን አሳውቋል።

 

መኮንን ኩሩን ተክተው በቀጣይ  ጊዜያት የኢትዮዽያ እግር ኳስ ቴክኒክ ዳሬክተርነቱን ቦታ የሚረከበውን ግለበሰብ ፌዴሬሽኑ ያላሳወቀ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

 

1 Comment

  1. Hi Soccer Ethiopia, I wish him bright future.
    An other point what I want raise is that we are having information as the EPL second round will be started after few days.How ever you have not posted the fixture as usual. So would you notify us the fixture Please?
    Thanks

Leave a Reply