ወላይታ ድቻ የድሬዳዋ ከተማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አሳምነው አንጀሎን በውሰት ወል አስፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ ድቻን የተቀላቀለው እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በሚቆይ ውል ነው፡፡
ሲዳማ ቡናን ለቆ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ድሬዳዋ ከተማን የተቀላቀለው አሳምነው በፕሪምየር ሊጉ አመዛኝ ጨዋታዎች ላይ ለድሬዳዋ ተሰልፎ የተጫወተ በመሆኑ በውሰት ውል መልቀቁ አስገራሚ ሆኗል፡፡