ቅዱስ ጊዮርጊሶች የኮከብነት ሽልማቱን ተቆጣጥረውታል

የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በይፋ ተጠናቋል፡፡ ኮከቦችም የዋንጫ ስነስርአቱ አካል ሆነው ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡

 

ተሸላሚዎቹ እና ሽልማቶቻቸው ይህንን ይመስላሉ

 

ኮከብ ተጨዋች – በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

25000 ብር ሽልማት እና ዋንጫ

 

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ሮበርት ኦዶንግካራ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

15000 ብር ሽልማት እና ዋንጫ

 

ኮከብ ግብ አግቢ – ሳሙኤል ሳኑሚ (ደደቢት) -22 ግቦች

25000 ብር ሽልማት እና ዋንጫ

 

ኮከብ አሰልጣኝ – ፋሲል ተካልኝ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

25000 ብር ሽልማት እና ዋንጫ

 

ኮከብ ዳኛ – ኃይለየሱስ ባዘዘው – 10 ሺህ ብር

ኮከብ ረዳት ዳኛ – ኃይለራጉኤል ወልዳይ – 10 ሺህ ብር

የፀባይ ዋንጫ አሸናፊ – ደደቢት እግርኳስ ክለብ

 

ቻምፒዮን – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር – 150 ሺህ ብር

2ኛ ደረጃ – ደደቢት እግርኳስ ክለብ – 100 ሺህ ብር

3ኛ ደረጃ – አዳማ ከነማ እግርኳስ ክለብ – 75 ሺህ ብር

DSC02042

ያጋሩ