ሮበርት ኦዶንግካራ መንገሱን ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍጻሜውን ሲያገኝ እንዳለፉት አመታት ሁሉ የኮከብ ግብ ጠባቂነት ክብሩ ወዴት እንደሚሄድ ሁሉም እርግጠኛ ሆኗል፡፡ ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ለአራተኛ ተከታታይ አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ምርጡ ግብ ጠባቂ ተብሎ ተሸልሟል፡፡ የዋንጫ እና 15 ሺህ ብር ሽልማቱንም ትላንት ተረክቧል፡፡
ሮበርት ኦዶንግካራ በኢትዮጵያ በተጫወተባቸው 4 ሙሉ የውድድር ዘመናት ኮከብነትን ሲያገኝ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈረመበት የ2003 የውድድር ዘመን አጋማሽ ጀምሮ የ2003 2ኛ ግማሽ የውድድር ዘመን ምንም ግብ ሳያስተናግድ ሪኮርዱንም ጨብጧል፡፡
በ2003 የተጀመረው የኮከብ ግብ ጠባቂዎች ምርጫ ይህንን ይመስላል
2003 – ሲሳይ ባንጫ – ሲዳማ ቡና
2004 – ሮበርት ኦዶንግካራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
2005 – ሮበርት ኦዶንግካራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
2006 – ሮበርት ኦዶንግካራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
2007 – ሮበርት ኦዶንግካራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተዛማጅ ፅሁፎች
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ አራት መርሐግብሮች ጅምሩን ሲያደርግ መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን...
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
በሊጉ ለመቆየት ብርቱ ትግል ተደርጎበት ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰንዝረዋል፡፡ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ - አዳማ...
ሪፖርት | የወራጅ ቀጠናው ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ለዓይን ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ 1-1 መጠናቀቁን ተከትሎ ባህር ዳር ከተማ እና መከላከያ በሊጉ መቆየታቸውን ሲያረጋግጡ...
ከ17 እና ከ15 ዓመት በታች ውድድሮች የሚደረጉበት ቦታ እና ቀን ይፋ ሆኗል
የ2014 ከ17 ዓመት በታች እና ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት ውድድሮች የሚደረጉበት ከተማ እና ቀን ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን...
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በማሸነፍ በሦስተኛነት ፉክክሩ ከቀጠለበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ - መከላከያ ስለሁለቱ...
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ መከላከያን አሸንፏል
ሀዋሳ ከተማዎች ደካማ በነበሩበት ጨዋታ አስፈላጊውን ሦስት ነጥብ ከመከላከያ መንጠቅ ችለዋል። መከላከያዎች በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ከአዳማ ጋር ያለግብ አቻ ከተለያየው...