የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
ሰኞ ሚያዝያ 23 ቀን 2009
FTኢት. መድን0-0
ባህርዳር ከተማ
FTወልዋሎ አዩ.3-0አራዳ ክ.ከተማ
FTሰበታ ከተማ0-1ሽረ እንዳስላሴ
FTሱሉልታ ከተማ0-0ለገጣፎ ለገዳዲ
FTመቐለ ከተማ2-1አክሱም ከተማ
FTቡራዩ ከተማ1-0ሰሸደ ብርሀን
FTወሎ ኮምቦልቻ1-0ኢት ውሃ ስፖርት
Ppአአ ፖሊስ0-0አማራ ውሃ ስራ(ነገ)

.


.

ምድብ ለ
ሰኞ ሚያዝያ 23 ቀን 2009
1ኛ ፌዴራል ፖሊስ  0-0 ጅማ ከተማ 
FTዲላ ከተማ2-1ናሽናል ሴሜንት
ppሻሸመኔ ከተማppደቡብ ፖሊስ(ነገ)
FTካፋ ቡና2-1ስልጤ ወራቤ
FTነቀምት ከተማ1-1አርሲ ነገሌ
FTሀዲያ ሆሳዕና1-0ወልቂጤ ከተማ
FTጂንካ ከተማ2-1ነገሌ ቦረና
FTሀላባ ከተማ2-1ድሬዳዋ ፖሊስ

12 Comments

 1. የከፍተኛ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የት አለ? አስተካክሉ። ልክ እንደ ቢቢሲ እናንተም የፕሪሚየር ሊጉን ሰንጠረዥ በመጀመሪያ ቀጥሎ ደግሞ የከፍተኛ ሊጉን ብታደርጉ ጥሩ ነው። በተጨማሪ መጪ ጨዋታወች በሚል ለሁለቱም ፊክስቸር አዘጋጁለት። ጥሩ ጅምር ነው በርቱ

 2. yee ethiopia sport federation laa hadiya hossana foot ball club yastalalafa yee 6pt kinassa madirag yasabawu hhfc kaa kafitagn lige mawutat faligo nw woyis budunun yee mafiras hasab yizo nw.
  Arra fitiy fitiy yelam wy???????????
  I love hhfc 4r ever……….

 3. የሀዲያ ሆሳዕናን ውጤት የሚያበላሸው
  1/ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
  2/ጨለምተኛ ደኞችና የክለቡ ዝርክርክ አደረጃጀት
  3/ስሜታዊ ደጋፊ ነን ባዮች መብዛት
  4/የተጨዋቾች ና የአስልጠኞች ቁርጠኝነት ችግር መሆኑ ተወቀ
  ደስ አይልም!!

Leave a Reply