የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች በፕሪምየር ሊጉ መርሀ ግብር የቀን ለውጥ ምክንያት መሸጋሸግ ተደርጎባቸዋል፡፡

በዚህም ከእሁድ ግንቦት 13 ጀምሮ የሚደረጉት ጨዋታዎች ከረቡዕ ግንቦት 16 ጀምሮ የሚካሄዱ ይሆናል፡፡ በለውጡ ምክንያት አዲስ አበባ ላይ ጨዋታ እንዲያደርጉ ፕሮግራም ወጥቶላቸው የነበረው ወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ ሶዶ ስታድየም ላይ እንዲጫወቱ ሲደረግ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ያሉበት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ የሚያደርገው ጨዋታ ወደፊት በሚገለጽ ቀን ተሸጋግሯል፡፡

የውድድር መርሀ ግብሩ የሚከተለውን ይመስላል፡-

(ከወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ጨዋታ በቀር ሁሉም ጨዋታዎች አአ ስታድየም ይደረጋሉ)

[table id=362 /]

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *