የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እግር ኳስ ውድድር የጨዋታ ድልድልና ኘሮግራም

ከግንቦት 30 -ሰኔ 14/2007 በወንጂ ፋብሪካ ስታዲየም

ምድብ 1 ምድብ 2
ሀዋሳ ከነማ መከላከያ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢት
ዳሽን ቢራ ሙገር ሲሚንቶ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ድሬዳዋ ከነማ ሲዳማ ቡና

የጨዋታ ፕሮግራም

ተጋጣሚዎች ቀን ሰዓት
1. ሐዋሳ ከነማ 0-4 ኢት/ን/ባንክ 30/09/07 8፡00
2. ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ዳሽን ቢራ 30/09/07 10፡00
3. መከላከያ 0-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 01/10/07 8፡00
4. ደደቢት 2-1 ሙገር ሲሚንቶ 01/10/07 10፡00
5. ድሬደዋ ከነማ ዳሽን ቢራ 02/10/07 8፡00
6. ሃዋሳ ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስ 02/10/07 10፡00
7. ሲዳማ ቡና ሙገር ሲሚንቶ 03/10/07 8፡00
8. መከላከያ ደደቢት 03/10/07 10፡00
9. ኢት/ን/ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስ 04/10/07 8፡00
10. ድሬደዋ ከነማ ሐዋሳ ከነማ 04/10/07 10፡00
11. ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደደቢት 05/10/07 8፡00
12. ሲዳማ ቡና መከላከያ 05/10/07 10፡00
13. ዳሸን ቢራ ሐዋሳ ከነማ 06/10/07 8፡00
14. ኢት/ን/ባንክ ድሬደዋ ከነማ 06/10/07 10፡00
15. ሙገር ሲሚንቶ መከላከያ 07/10/07 8፡00
16. ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና 07/10/07 10፡00
17. ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬደዋ ከነማ 08/10/07 8፡00
18. ዳሽን ቢራ ኢት/ን/ባንክ 08/10/07 10፡00
19. ደደቢት ሲዳማ ቡና 09/10/07 8፡00
20. ሙገር ሲሚንቶ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 09/10/07 10፡00

 

ግማሽ ፍፃሜ
21. የ ሀ ምድብ 1ኛ ለ ምድብ 2ኛ 12/10/07 8፡00
22. የ ለ ምድብ 1ኛ ለ ምድብ 2ኛ 12/10/07 10፡00
ደረጃ
23. የ 21 ተሸናፊ 22 አሸናፊ ጋር 13/10/07 9፡00
ለዋንጫ
24. የ 21 ተሸናፊ 22 አሸናፊ ጋር 13/10/07 9፡00

 

ማሳሰቢያ

  1. የውድድሩ አዘጋጅ ኮሚቴ እንደአስፈላጊነቱ የውድድሩን ቀን ሰዓትና ቦታ ሊቀይር ይችላል፤
  2. ከ3ኛው ጨዋታ በኋላ የክለቦች የነጥብ ሁኔታ እየታየ በተመሳሳይ ሰዓት በተለያየ ሜዳ እንዲካሄድ ሊደረግ ይችላል፡፡

 

ያጋሩ