​ ሌሶቶን የሚገጥሙት 18 ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ነገ ሌሶቶን በባህር ዳር ስታድየም ይገጥማል፡፡ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌም በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ለዚህ ጨዋታ የተመረጡት 18 ተጨዋቾችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፡፡

 

ግብ ጠባቂዎች

ታሪክ ጌትነት

አቤል ማሞ

 

 

ተከላካዮች

ስዩም ተስፋዬ

ዘካርያስ ቱጂ

ሙጂብ ቃሲም

ተካልኝ ደጀኔ

አስቻለው ታመነ

ሳላዲን በርጊቾ

 

 

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም

ራምኬ ሎክ

ምንተስኖት አዳነ

ሽመልስ በቀለ

በኃይሉ አሰፋ (2ኛ አምበል)

ብሩክ ቃልቦሬ

 

 

አጥቂዎች

ባዬ ገዛኸኝ

ጌታነህ ከበደ

ኡመድ ኡኩሪ

ሳላዲን ሰኢድ (አምበል)

 

አሰልጣኙ የብሄራዊ ቡድኑ ቋሚ 11 ነገ 4፡00 ላይ እንደሚያስታውቁም ተናግረዋል፡፡

ያጋሩ