የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጥሎ ማለፍ ውድድር የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎችን መርሀ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡
የሩብ ፍጻሜ መርሀ ግብር ይህንን ይመስላል
ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2009
10:30 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
ረቡዕ ሰኔ 21 ቀን 2009
10:30 ወልድያ ከ ፋሲል ከተማ/አዳማ ከተማ
ሀሙስ ሰኔ 22 ቀን 2009
08:30 ጅማ አባ ቡና ከ ሲዳማ ቡና/አአ ከተማ
10:30 ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
_
_
የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች
እሁድ ሰኔ 11 ቀን 2009
10:30 ሲዳማ ቡና ከ አዲስ አበባ ከተማ
ረቡዕ ሰኔ 14 ቀን 2009
10:30 ፋሲል ከተማ ከ አዳማ ከተማ