የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 29ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ለ
እሁድ ሰኔ 11 ቀን 2009
FTነቀምት ከተማ0-1ሀዲያ ሆሳዕና
FTአርሲ ነገሌ0-1ጅማ ከተማ
FTካፋ ቡና1-0ጂንካ ከተማ
FTወልቂጤ ከተማ1-0ደቡብ ፖሊስ
FTሻሸመኔ ከተማ2-1ዲላ ከተማ
FTስልጤ ወራቤ0-0ናሽናል ሴሜንት
FTሀላባ ከተማ4-0ፌዴራል ፖሊስ
FTድሬዳዋ ፖሊስ1-0ነገሌ ቦረና

 

34 Comments

 1. Yemigerm agatami new idilu yalachew 4 budnoch irs berasachew,yashene yigebal,

 2. የስፖርታዊ መረጃ ጥማትን ለመቁረጥ የሚጎነጩት ምርጥ ነምበር one ዌብ ሳይት. 10Q

 3. Maninim anisemami egna wolikitoch ke k1ኝ ሊግ wed superliege endegebanewu……ahunim ፕሪምርሊግ jimma ashenifen enigebalen

  1. ar sawoch beka alke eko hossana bkteta malfu erget nawu lelochachu 2 hultega honachu lmalf tfaltu

 4. የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኩራቶች ጅማ አባ ቡና እና ጅማ ከነማ

  1. halaba ymalf edlu 0 honual byhon ktayun chawta bsfe gole yshnflnena fta blo hossana endeyalf

 5. yalmnm trter hadiya hossana malfu aykre nawu yalmnm trter nabsen asyzalhu lzeh

 6. ካፋ ቡና በሜዳው ጂነካን 1-0 አሸነፈ ግን ………………… ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በሌሎች ዕድል ላይ የተመሰረተ ነው

 7. አይ ክፋቱ የወልቂጤ መጨረሻ ከ ጂማ ጋር መሆኑ

 8. 30ኛው ሳምንት በሜዳችን ወልቂጤን አሸንፈን ፕሪሚየር ሊግ እንገባለን

 9. እንካን ደስ አላችሁ ለሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎች

 10. (መልከ) መልካም እድል ለሀዲያ ሆሰዕና (ለሀዲያ)!!

Leave a Reply