የኬንያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ባህርዳር ይገባል

 

የኬንያ ብሄራዊ ቡድን እሁድ ከኢትዮጵያብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት የቻን ውድድር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ከናይሮቢ የተነሳ ሲሆን ምሽቱን ባህርዳር እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡

ቡድኑ ለእሁዱ ጨዋታ እነዚህን ተጫዋቾች ይዞ ወደ ባህርዳር ጉዞውን አድርጓል፡-

 

ግብ ጠባቂዎች

ዋይክሌፍ ካሳያ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ባኒፌስ ኦሉዎች (ጎር ማሂያ)

ተከላካዮች ብራያን ቢርገን (ኡሊንዚ ስታርስ)

ኤድዊን ዋፉላ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ጃክሰን ሳሌህ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ሎይድ ዋሆሜ (ተስከር ኤፍሲ)

አቦውድ ኦማር (ክለብ የለውም)

ቻርልስ ኦዴቴ (ፖስታ ሬንጀርስ)

አማካዮች

ኤሪክ ጆሃና (ማትሃሬ ዩናይትድ)

ኮሊንስ ኦኮት (ጎር ማሂያ)

ቪክቶር አሊ አቦንዶ (ጎር ማሂያ)

ኬቨን ኪማኒ (ተስከር ኤፍሲ)

ሃምፍሬይ ሚዬኖ (ተስከር ኤፍሲ)

በርናርድ ማንጎሊ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ቲሞናህ ዋንዮንዪ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ስቴፈን ዋክሃንያ (ቼሜሊ ሹገር)

አጥቂዎች

ጀሲ ዌሬ (ተስከር ኤፍሲ)

ማይክል ኦሉንጋ (ጎር ማሂያ)

ጃኮብ ኬሊ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ኖአህ ዋፉላ (ኤኤፍሲ ሊዮፓርድስ)

ያጋሩ