​የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ አስተናጋጅነት ከነገ አንስቶ እስከ ነሐሴ 9 ይካሄዳል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ ማውጣት ስነስርአት እና የውድድር ደንብ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡

በወጣው የእጣ ድልድል መሰረት 34 ቡድኖች በ8 ምድቦች ተከፋፍለው ውድድራቸውን ሲያካሂዱ ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚያልፉ ክለቦች ወደ 2010 አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ይሆናል፡፡

የምድብ ድልድሉ እና የመጡበት ክልል የሚከተለውን ይመስላል:-

ምድብ 1

የጁ ፍሬ (አማራ)

ሽረ እንዳስላሴ ቢ (ትግራይ)

ሾኔ ከተማ (ደቡብ)

ያሶ ከተማ (ቤኒሻንጉል)

ኢተያ ከተማ (ኦሮሚያ)

ምድብ 2

ድሬዳዋ ኮተን (ድሬዳዋ)

ቡሬ ከተማ (አማራ)

መርካቶ (አአ)

ቤንች ማጂ ፖሊስ (ደቡብ)

መተከል ፖሊስ (ቤኒሻንጉል)

ምድብ 3

አሳሳ ከተማ (ኦሮሚያ)

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ (ቤኒሻንጉል)

ደጋን ከተማ (አማራ)

ናኖ ሆርቡ (አአ)

ምድብ 4

ንስር (ቤኒሻንጉል)

ሰንዳፋ በኬ (ኦሮሚያ)

አረካ ከተማ (ደቡብ)

ዋልያ (ድሬዳዋ)

ምድብ 5

ሀረማያ ዩንቨርሲቲ (ሐረር)

ሻሾጎ ወረዳ (ደቡብ)

አላማጣ ከተማ (ትግራይ)

መርሳ ከተማ (አማራ)

ምድብ 6

አቃቂ ቃሊቲ (አአ)

ሐረር ፖሊስ (ሐረር)

ኦሮሚያ ፖሊስ (ኦሮሚያ)

ገንዳውሃ ከተማ (አማራ)

ምድብ 7

ገንፈል ውቅሮ (ትግራይ)

ጉለሌ ክ/ከተማ (አአ)

07 ቀበሌ (ድሬዳዋ)

ካማሺ ከተማ (ቤኒሻንጉል)

ምድብ 8

ሺንሺቾ ከተማ (ደቡብ)

06 ሕብረት (ድሬዳዋ)

ጫንጮ ከተማ (ኦሮሚያ)

አቃቂ ማዞሪያ (አአ)

የመክፈቻ ጨዋታዎች

ቅዳሜ ሐምሌ 22 ቀን 2009

(ሁለቱም ጨዋታዎች በመሐመድ ሁሴን አላሙዲ ስታድየም ይደረጋሉ)

08:00 የጁ ፍሬ ከ ሾኔ ከተማ

10:00 ሽረ እንዳስላሴ ቢ ከ ያሶ ከተማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *