ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹን ጨዋታ እነማን ይመሩታል
ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች በአህጉራችን እና በሌሎች የዓለም ክፍሎች እየተደረጉ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም በምድብ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ከፍተኛ የሆነ ፉክክርን ባስመለከተን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና መቻል 2-2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ሲዳማ ቡናን ከመቻል ጋር ተገናኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች…
ሪፖርት | የታፈሰ ሰለሞን ድንቅ ጎል ሀይቆቹን ባለ ድል አድርጓል
ሀዋሳ ከተማ ከወራቶች ቆይታ በኋላ ድሬደዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው የወጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ድሬደዋ ከተማ ከሽንፈት መልስ ከባለፈው ስብስባቸው የአራት ተጫዋቾች ለውጥ በማድረግ አህመድ ረሺድ፣ አቡበከር ሻሚል፣ አስራት ቱንጁ…
ከፍተኛ ሊግ
ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያድገው ሁለተኛ ቡድን ማን ይሆን?
ሊጠናቀቅ የሁለት ሣምንታት ጨዋታዎች በቀሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” ሁለት ቡድኖች ለአሸናፊነት ተፋጠዋል። በኢዮብ ሰንደቁ በ2018 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድጉትን ቡድኖች ለመለየት የሚደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ወደ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
ይስሀቅ ዓለማየሁ ሙልጌታ በትላንት ምሽቱ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው በኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል። የስዊድኑ ጁርጋርደን ከቼልሲ ጋር ባደረገት የኮንፈረንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሀቅ ሙልጌታ ግብ አስቆጥሯል። ከኢትዮጵያዊው አባቱ እና ከኤልሳልቫዶራዊት እናቱ የተገኘው የአስራ…
Continue Readingአምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…