የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋቾች ከ1990-2006

በውድድር ዘመኑ ድንቅ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች ሽልማት መሰጠት የተጀመረው በ1977 አም. ነው፡፡ ዘንድሮ ኡመድ ኡኩሪም ይህን ሽልማት ያገኘ 23ኛው ተጫዋች ለመሆን በቅቷል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ መልክ ከተጀመረ ወዲህ ኮከብ ተጫዋች ተብለው የተመረጡት ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡

1990.አንዋር ያሲን(መብራት ኃይል)

1991.አህመድ ጁንዲ(ምድር ባቡር)

1992.አንዋር ሲራጅ(መብራት ኃይል)

1993.አሸናፊ ግርማ(ኢትዮጵያ ቡና)

1994.ሙሉአለም ረጋሳ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1995.አሸናፊ ግርማ(ኢትዮጵያ ቡና)

1996.ሙሉጌታ ምህረት(ሀዋሳ ከነማ)

1997.ደጉ ደበበ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1998.ቢንያም አሰፋ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2000.ታፈሳ ተስፋዬ(ኢትዮጵያ ቡና)

2001.ጌታነህ ከበደ(ደቡብ ፖሊስ)

2002.ጀማል ጣሰው(ደደቢት)

2003.አዳነ ግርማ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2004.ደጉ ደበበ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2005. ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)

2006. ኡመድ ኡኩሪ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *