የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለድል አሰልጣኞች ከ1990-2006

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ሲጠናቀቅ ኮከብ አሰልጣኝ ተብሎ የሚመረጠው በተለምዶ ከአሸናፊው ክለብ ነው፡፡ በውድድር ዘመኑ ጥቂት ጨዋታዎች የመሩ አሰልጣኞች ጭምር የሊጉ ኮከብ አሰልጣኝ ተብለው ተመርጠወዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ አሰልጣኞች (ባለድሎች) የሚከተሉት ናቸው፡፡

1990.ሀጎስ ደስታ(መብራት ኃይል)

1991.አስራት ኃይሌ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1992. አስራት ኃይሌ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1993.ጉልላት ፍርዴ(መብራት ኃይል)

1994.ስዩም ከበደ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1995. ስዩም ከበደ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1996.ከማል አህመድ(ሀዋሳ ከነማ)

1997.ስሬድዮቪች ሚሉቲን ‹ሚቾ›(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1998. ስሬድዮቪች ሚሉቲን ‹ሚቾ›(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

1999. ከማል አህመድ(ሀዋሳ ከነማ)

2000. ስሬድዮቪች ሚሉቲን ‹ሚቾ›(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2001. ስሬድዮቪች ሚሉቲን ‹ሚቾ›(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2002. ስሬድዮቪች ሚሉቲን ‹ሚቾ›(ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2003.ውበቱ አባተ(ኢትዮጵያ ቡና)

2004. ዳንኤሎ ፒየርሉዊጂ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

2005. ንጉሴ ደስታ (ደደቢት)

2006. ሬኔ ፌለር (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *