የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ 41 ክለቦች ተሳትፈዋል፡፡ ዘንድሮ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው ወልዲያ ከነማ በታሪክ 42ኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ከ1990 ጀምሮ የተሳተፉ ክለቦች ፣ የመጡበት አመት እና የወረዱበት አመት እንዲህ አቅርባቸዋለች፡፡

 

-በቀይ የተፃፉት ክለቦች በ2007 ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ናቸው

-አመታቶቹ ክለቦቹ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀሉባቸው አመታት ናቸው፡፡

1990

1.መብራት ኃይል (እስካሁን አልወረደም)

2.ኢትዮጵያ መድን (በ1996 ፣ 2002 እና 2006 ወርዷል)

3.ኢትዮጵያ ቡና (እስካሁን አልወረደም)

4.ሀዋሳ ከነማ (እስካሁን አልወረደም)

5.ድሬዳዋ ጨጨ (በ1991 ወርዷል)

6.ጉና ንግድ (በ1994 ፣ 1998 እና 2000 ወርዷል)

7.ኮንቦልቻ ጨጨ (በ1991 እና 1993 ወርዷል)

8.ፐልፕ እና ወረቀት (በ1990 ወርዷል)

9.ቅዱስ ጊዮርጊስ (እስካሁን አልወረደም)

10.ሙገር ሲሚንቶ (እስካሁን አልወረደም)

11.ምድር ባቡር (በ1995 ወርዷል)

1992

12.የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (እስካሁን አልወረደም)

13.አዳማ ከነማ (በ2005 ወርዷል)

14.ትራንስ ኢትዮጵያ (በ2003 ወርዷል)

1993

15.ሐረር ከነማ (1993 ወርዷል)

16.ወንጂ ስኳር (1994 እና 1998 ወርዷል )

1994

17. ልደታ ኒያላ (በ1996 ፣ 2001 እና 2003 ወርዷል)

18. አርባምንጭ ጨጨ (በ1997 ወርዷል)

1995

19. ሐረር ሲቲ (ሐረር ቢራ) (በ2005 ወርዷል)

20. ብርሃንና ሰላም (በ1995 ወርዷል)

1997

21. መከላከያ (እስካሁን አልወረደም)

22.መተሃራ ስኳር (በ2002 ወርዷል)

1998

23. አየር ኃይል (በ2000 እና 2004 ወርዷል)

1999

24. ጥቁር አባይ (በ2000 ወርዷል)

25. ሻሸመኔ ከነማ (በ2000 ወርዷል)

2000

26. ደቡብ ፖሊስ ((በ2002 ወርዷል))

27. ፋሲል ከነማ (በ2000 ወርዷል)

28. ውሃ ስፖርት (በ2000 እና 2005 ወርዷል)

29. አዲስ አበባ ፖሊስ (በ2000 ወርዷል)

30.ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ (በ2000 ወርዷል)

31. እህል ንግድ (በ2000 ወርዷል)

32. ኦሜድላ (በ2000 ወርዷል)

2001

33.ድሬዳዋ ከነማ (በ2004 ወርዷል)

34. ሰበታ ከነማ (በ2002 ወርዷል)

2002

35. ደደቢት (እስካሁን አልወረደም)

36. ሲዳማ ቡና (እስካሁን አልወረደም)

37. ሜታ አቦ ቢራ (በ2002 ወርዷል)

2003

38. ፊንጫ ስኳር (በ2003 ወርዷል)

2004

39. አርባምንጭ ከነማ (እስካሁን አልወረደም)

2006

40. ዳሽን ቢራ (እስካሁን አልወረደም)

41. ወላይታ ድቻ (እስካሁን አልወረደም)

2007

42. ወልዲያ ከነማ

—››› ምንጭ ካልተጠቀሰ በስተቀር በዚህ ድረ-ገፅ የሚወጡ ጽሁፎች የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው ፡፡ የድረ-ገፁን ፅሁፎች ሲጠቀሙ ምንጭ መጥቀስዎን አይርሱ

 

ያጋሩ