የኢትዮጵያ እግርኳስ ድምፅ !
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘውና በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና የፋይናንስ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ በመግለፅ ለሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ ጠይቋል።
ክለቡ ዘንድሮ በፋይናንስ ችግር ለተጫዋቾች ደሞዝ በወቅቱ መክፈል የተሳነው ሲሆን የቀጣይ 7 ሳምንታት ጨዋታዎችን ለማድረግ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ ድጋፍ እንደሚሻ ከታች ባለው ደብዳቤ ገልጿል።