የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው አመት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ የውስጥ ሊጎች እርከን በአንድ ጨምሯል፡፡

ከዚህ ቀደም ከፕሪሚየር ሊጉ በታች 83 ክለቦችን ይዞ ሲካሄድ የነበረው ብሄራዊ ሊግም አንድ እርከን ወደ ታች ወርዷል፡፡

በአጠቃላይ እስካሁን በተረጋገጠው መሰረት በኢትዮጵያ ሶስቱ የሊግ እርከኖች ውስጥ የሚካፈሉት ክለቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡

ፕሪሚየር ሊግ (14)

ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከነማ
ሆሳዕና ከነማ ሲዳማ ቡና
መከላከያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከነማ
ሀዋሳ ከነማ ኢትዮጵያ ቡና
ኤሌክትሪክ ዳሽን ቢራ
አዳማ ከነማ ደደቢት

ከፍተኛ ሊግ (32)

 
ሙገር ሲሚንቶ አማራ ውሃ ስራ ቡራዩ ከተማ ነገሌ ቦረና
ወልድያ ፋሲል ከተማ ወሎ ኮምቦልቻ ጅንካ ከተማ
አላባ ከተማ ጅማ ከተማ ጅማ አባቡና ነቀምት ከተማ
ናሽናል ስሚንቶ ፌዴራል ፖሊስ ደብረ ማ/ዩንቨርስቲ ወራቤ ከተማ
መቀሌ ከተማ ሻሸመኔ ከተማ ደቡብ ፖሊስ ባሕርዳር ከተማ
ኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ ሱሉልታ ከተማ አ/አ ዩንቨርስቲ
ሰበታ ከተማ አ/አ ከተማ አስተዳደር ባቱ ከተማ አዲስ አበባ ፖሊስ
አርሲ ነገሌ ኢትዮ ውሃ ስፖርት ድሬደዋ ፖሊስ አክሱም ከተማ

ብሄራዊ ሊግ (58)

 
ሀረር ሲቲ ሽሬ እንደስላሴ ቦሌ ገርጂ ዩኒየን ሳንኩራ ከተማ ደብረማ. ከተማ ዩኒቲ ጋምቤላ
ሞጆ ከተማ ዋልታ ፖሊስ ቢሾፍቱ ከተማ ላንፎሮ ዳሞት ከተማ ወላይታ ሶዶ
መተሃራ ስኳር ሰሜንሸዋ ደ/ብ/ከተማ አራዳ /ክ/ ከተማ ዱራሜ አምበር ዳባት ከተማ ላሊበላ
ወንጂ ስኳር ሆለታ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አማራ ፖሊስ አምባ ጊዩርጊስ ቱሉ ቦሎ
ጅግጅጋከተማ ልደታ ክ/ከተማ ጨፌ ዶንሳ ከተማ ጋምቤላ ከነማ ሮቤ ከተማ አምቦ ከነማ
ምስራቅ አየር ምድብ መቂ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሚዛን አማን ቡሌ ሆራ አሊ ሐብቴ ጋራዥ
ደሴ ከተማ ለገጣፎ ከተማ ባዩስ ኮሌጅ ሴቲት ሁመራ ጋርዱላ ከተማ አፍረን ቀሎ
ራያ ንፋስልክ/ላ/ክ/ከተማ ወልቅጤ መቱ ከተማ ዲላ ከተማ ደባርቅ
ሰሎዳ አድዋ የካ/ክ/ ከተማ ወሊሶ ከተማ አዊ እምፒልታቅ ኮንሶ ኒዩርክ
ትግራይ ውሃ ሰራ ዱከም ከተማ ቡታጅራ ከተማ ካፋ ቡና ጐባ ከተማ

 

ያጋሩ