ዋልያዎቹ የ30 ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከረጅም ዝግጅት ስብስቡን ወደ 30 ተጫዋቾች ቀንሷል፡፡ ዳዊት ፍቃዱ ፣ ሽመልስ ተገኝ እና መስኡድ መሃመድ ከስብስቡ የተቀነሱ ሲሆን ፍፁም ገብረ ማርያም እና ዋሊድ አታን ጨምሮ በውጭ ሃገራት የሚጫወቱት ሳላዲን ፣ ጌታነህ ፣ አዲስ እና ኡመድ በስብስቡ ተካተዋል፡፡

የ30 ተጫዋቾች ዝርዝር ይህንን ይመስላል፡፡

ግብ ጠባቂዎች

ሲሳይ ባንጫ
ጀማል ጣሰው

ታሪክ ጌትነትተከላካዮች


አሉላ ግርማ
ብርሃኑ ቦጋለ
አበባው ቡጣቆ
ስዩም ከበደ
አክሊሉ አየነው
ቶክ ጀምስ
ግርማ በቀለ
ዋሊድ አታ
አንዳርጋቸው ይላቅ
ሳላዲን በርጊቾ

አማካዮች
ጋቶች ፓኖም
አስራት መገርሳ
አዲስ ህንፃ
በሃይሉ አሰፋ
ሽመልስ በቀለ
ታደለ መንገሻ
የሱፍ ሳላህ
ምንያህል ተሾመ
ናትናኤል ዘለቀ
ምንተስኖት አዳነ

አዳነ ግርማ
ኤፍሬም አሻሞ

አጥቂዎች

ሳላዲን ሰይድ

ጌታነህ ከበደ
ኡመድ ኡኩሪ
ፍፁም ገብረማሪያም
ዳዋ ኢቲሳ

ያጋሩ