የኢትዮጵያ ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ መስከረም 12 ቀን 2011


FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሲዳማ ቡና

*ቅዱስ ጊዮርጊስ በመለያ ምቶች 7-6 አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል።




ቅያሪዎች


72′ በኃይሉ (ወጣ)

ጋዲሳ (ገባ)


62′ ታደለ (ወጣ) 

አቡበከር (ገባ)


87′ ፀጋዬ (ወጣ)

ይገዙ (ገባ)


45′ ወንድሜነህ (ወጣ)

ትርታዬ (ገባ)


ካርዶችY R
76′ አቡበከር (ቢጫ) 76′ ዮሴፍ (ቢጫ)
59′ ፈቱዲን (ቢጫ)

አሰላለፍ

ቅዱስ ጊዮርጊስ


1 ለዓለም ብርሃኑ
2 አ/ከሪም መሐመድ
15 አስቻለው ታመነ
23 ምንተስኖት አዳነ
3 መሀሪ መና
26 ናትናኤል ዘለቀ
20 ሙሉዓለም መስፍን
27 ታደለ መንገሻ
16 በኃይሉ አሰፋ
29 ጌታነህ ከበደ
10 አቤል ያለው


ተጠባባቂዎች


22 ባህሩ ነጋሽ
5 ዮሀንስ ዘገየ
21 ፍሬዘር ካሳ
14 ኄኖክ አዱኛ
18 አቡበከር ሳኒ
11 ጋዲሳ መብራቴ
17 አሜ መሐመድ

ሲዳማ ቡና


30 መሳይ አያኖ
11 ዮናታን ፍሰሀ
32 ሰንደይ ሙቱኩ
2 ፈቱዲን ጀማል
12 ግሩም አሰፋ
6 ዮሴፍ ዮሀንስ
27 አበባየሁ ዮሀንስ
21 ወንድሜነህ ዓይናለም
11 ፀጋዬ ባልቻ
9 ሀብታሙ ገዛኸኝ
14 አዲስ ግደይ


ተጠባባቂዎች


1 ፍቅሩ ወዴሳ
16 ዳግም ንጉሴ
4 ተስፉ ኤልያስ
23 ሙጃይድ መሐመድ
10 ዳዊት ተፈራ
25 ይገዙ ቦጋለ
8 ትርታዬ ደመቀ


ዳኞች


ዋና ዳኛ | ለሚ ንጉሴ
1ኛ ረዳት | ክንፈ ይልማ
2ኛ ረዳት | ተመስገን ሳሙኤል


ተጨማሪ መረጃዎች


ውድድር | የኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ
ቦታ | ሀዋሳ ከተማ ስታድየም (ሀዋሳ)
ሰዓት | 09:00


ጤና ይስጥልን!

የ2011 የውድድር ዓመት የመጀመርያው የነጥብ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሀዋሳ ላይ ይደረጋል። በ2010 ሳይጠናቀቅ ወደ 2011 የተሻገረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታም በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና መካከል ይከናወናል። ጨዋታውንም በቀጥታ የውጤት መግለጫ ወደ እናንተ እናደርሳለን። ከተለመዱት የጨዋታ ሁነቶች ባሻገር የተለዩ ክስተቶች ካሉም በፅሁፍ እንገልፅላችኋለን።

መልካም ቀን!