የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስቡን ወደ 25 ቀነሰ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንአሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ለአልጄርያው ጨዋታ 24 ተጫዋቾች ይፋ አድርገዋል፡፡

ባለፈው ሳምንት ይፋ ከሆነው የ30 ተጫዋቾች ስብስብ መካከል ዋሊድ አታ በጉዳት ፤ እንዲሁም ጋቶች ፓኖም ፣ ስዩም ተስፋዬ ፣ ፍፁም ገብረማርያም ፣ አስራት መስራት እና በኃይሉ አሰፋ ተቀንሰዋል፡፡

የተጫዋችቹ ዝርዝር የሚከተለው ነው፡-

ግብ ጠባቂዎች

ጀማል ጣሰውመከላከያ
ሲሳይ ባንጫደደቢት
ታሪክ ጌትነት – ደደቢት

ተከላካዮች

ቶክ ጄምስ – ኢትዮጵያ ቡና
አበባው ቡታቆቅዱስ ጊዮርጊስ
ብርሃኑ ቦጋለደደቢት (አምበል)
ግርማ በቀለሀዋሳ ከነማ
አክሊሉ አየነው ደደቢት
ሳላዲን በርጊቾ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አሉላ ግርማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
አንዳርጋቸው ይላቅ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

አማካዮች

ሽመልስ በቀለፍሪ ኤጀንት
ታደለ መንገሻደደቢት
ምንተስኖት አዳነ ቅዱስ ጊዮርጊስ

አስራት መገርሳ – ዳሽን ቢራ

አዳነ ግርማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዲስ ህንፃ – አህሊ ሼንዲ
ዮሱፍ ሳላህ – ፍሪ ኤጀንት

ኤፍሬም አሻሞኢትዮጰያ ንግድ ባንክ
ናትናኤል ዘለቀቅዱስ ጊዮርጊስ
ምንያህል ተሾመ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

አጥቂዎች

ጌታነህ ከበደ – ቢድቬትስ ዊትስ
ሳላዲን ሰኢድ – አል አህሊ
ኡመድ ኡክሪ – አልኢትሃድ አሌሳንድሪያ

ዳዋኢቲሳ – ናሽናል ሴሚንቶ

የተቀነሱ

ፍፁም ገብረ ማርያም
በአይሉ አሰፋ[ ቱሳ]
ጋቶች ፓኖም
ስዩም ተስፋዬ

ዋሊድ አታ

ያጋሩ