እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011
61′ ቪክቶር ዋንያማ (ፍ)
26′ ኤሪክ ዮሀና
22′ ሚኬል ኦሉንጋ |
– |
የጨዋታውን ዋና ዋና ሁነቶች ገፁን ሪፍሬሽ እያደረጉ ማግኘት ይችላሉ።
ተጠናቀቀ!
ጨዋታው በኬንያ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ በተመለሰችበት እለት ወደ 2019 ውድድር የማለፍ እድሏ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል።
90′ አለን ዋንጋ በሚካኤል ኦሉንጋ ተቀይሮ ገብቷል።
86′ ዴኒስ ኦዲያምቦ ከግማሽ ጨረቃ አክርሮ የመታው ኳስ በግቡ አናት ወደ ውጪ ወጥቷል።
84′ አህመድ ረሺድ ወጠቾ ኄኖክ አዱኛ ገብቷል።
76′ ኤሪክ ዮሀና ወጥቶ ኢስማይል አቱማን ገብቷል።
70′ ዮሀና ኦቼንግ በቪክቶር ዋንያማ ተቀይሮ ገብቷል።
66′ አቤል ያለው በሽመክት ጉግሳ ተቀይሮ ገብቷል።
60′ ፍ/ቅ/ምት ለኬንያ ተሰጥቷል። ዋንያማ ወደ ግብነት ለውጦታል።
56′ ዳዋ ሆቴሳ ወጥቶ ኡመድ ዑኩሪ ገብቷል።
50′ ሚኬል ኦሉንጋ ከአንተነህ ቀምቶ ግብ ጠባቂውን በማለፍ ለሶስተኛው ጎል ቢቃረብም ተከላካዮች ደርሰው አውጥተውበታል። የኢትዮጵያ አለመረጋጋት በዚህም አጋማሽ ቀጥሏል።
46′ ሚካኤል ኦሉንጋ ከርቀት የመታውን ኳስ ሳምሶን ተቆጣጥሮታል።
11:08 ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ።
10:51 የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቀቀ።ተጨማሪ ደቂቃ – 2
44′ እንደ ባህር ዳሩ ሁሉ ይህም ጨዋታ ጥፋቶች የበረከቱበት ሆኗል።
41′ አንተነህ ተስፋዬ በኤሪክ ኦውማ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
40′ አቡድ ኦማር የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
38′ ጌታነሀ ከበደ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
26′ ጎል!
አቡድ ኦማር ከመስመር ያሻገረውን ኳስ ተከላካዮች ሲመልሱት ኤሪክ ዮሀና አግኝቶት በድንቅ ሁኔታ አክርሮ በመምታት አስቆጥሯል።
22′ ጎል!
ሚኬል ኦሉንጋ በግሩም ሁኔታ ከቀኝ መስመር አስቆጠረ። 1-0
12′ ጌታነህ ከበደ ከርቀት የሞከረው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል።
7′ ከግብ ጠባቂ በረጅሙ የተለጋውን ኳስ የኢትዮጵያ ተከላካዮች ሲመልሱት ኤሪክ ኦውማ ከሳጥን ውጪ አግኝቶ ቢመታውም ኢላማውን ሳይጠብቅ ቀርቷል።
5′ ኬንያዎች ጫና በመፍጠር በቶሎ ግብ ለማግኘት ያለመ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
10:04 ጨዋታው ተጀምሯል።
10:01 የኬንያ ብሔራዊ መዝሙር ተዘምሯል።
10:00 የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ተዘምሯል።
09:55 ሁለቱ ቡድኖች ወደ ሜዳ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
አሰላለፍ |
ኬንያ
18 ፓትሪክ ማታሲ
2 ሙሳ መሐመድ
20 ፊሊሞን ኦቴኖ
5 ብሪያን ማንዴላ
3 አቡድ ኦማር
12 ቪክቶር ዋንያማ (አ)
21 ዴኒስ ኦዲያምቦ
10 ኤሪክ ዮሀና
16 ፍራንሲስ ካሀታ
13 ኤሪክ ኦውማ
14 ሚኬል ኦሉንጋ
ተጠባባቂዎች
1 ፍራንክ ሲካሎ
23 ብሪያን ቢዌር
20 ቤርናርድ ኦቼንግ
22 ጆሸ ኦኒያንጎ
4 ዴቪድ ኦቼንግ
6 አንቶኒ አኩሙ
9 ፒትሰን ሙታምባ
17 ኢስማኤል ጎንዛሌዝ
13 ኤሪክ ኦውማ
19 ፖል ዌሬ
7 ኦቬላ ኦቼንግ
8 ዮሀና ኦሞሎ
11 አለን ዋንጋ |
ኢትዮጵያ
1 ሳምሶን አሰፋ
2 አ/ከሪም መሐመድ
15 አስቻለው ታመነ
4 አንተነህ ተስፋዬ
3 አህመድ ረሺድ
6 ጋቶች ፓኖም
20 ሙሉዓለም መስፍን
19 ሽመክት ጉግሳ
18 ሸመልስ በቀለ
12 ዳዋ ሆቴሳ
9 ጌታነህ ከበደ (አ)
ተጠባባቂዎች
23 ተ/ማርያም ሻንቆ
22 ጽዮን መርዕድ
17 ሙጂብ ቃሲም
5 ኄኖክ አዱኛ
13 ተመስገን ካስትሮ
21 አምሳሉ ጥላሁን
14 አዲስ ግደይ
19 ከነዓን ማርክነህ
8 አማኑኤል ዮሀንስ
10 ቢንያም በላይ
16 ኡመድ ኡኩሪ
7 አቤል ያለው
|
ዳኞች
ዋና ዳኛ | አህመድ ሔራላል (ሞሪሸስ)
1ኛ ረዳት | ካቬሌት ራልፍ ፋቢየን (ሞሪሸስ)
2ኛ ረዳት | ሳይሌሽ ጎቢን (ሞሪሸስ)
ተጨማሪ መረጃዎች
ውድድር | የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ
ቦታ | እምአይኤስሲ ካሳራኒ ስታድየም
ሰዓት | 10:00
ጤና ይስጥልን !
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያ ከኬንያ አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ሶከር ኢትዮጵያም ጨዋታውን በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደ እናንተ ታደርሳለች።
መልካም ቆይታ!
ኬንያ ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት
እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011
26′ ኤሪክ ዮሀና
22′ ሚኬል ኦሉንጋ

11 አለን ዋንጋ