የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማረጋገጫ የሰጣቸው በርካታ ዝውውሮች ተካሂደዋል፡፡

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የህዝብ ግንኙነት ያደረሰን የተረጋገጡ ዝውውሮች ከፊል ዝርዝር ነው፡፡

-የተጠቀሱት አምና በነበሩበት ክለብ ውላቸውን ጨርሰው ለሌላ ክለብ የፈረሙት ተጫዋቾች ናቸው

-እዚህ ዝርዝር ውስጥ የተጠቀሱት ፌዴሬሽኑ ማረጋገጫ ሰጥቶ ለሚድያ ያሳወቃቸው ብቻ ናቸው፡፡

 

ወላይታ ድቻ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ዳግም ንጉሴ ባቱ ከነማ 13,000
አማንኤል ተሾመ አዲስ አበባ ከነማ 17,166
ቶማስ ስምረቱ ሱሉልታ ከነማ 18,750
ቲዎድሮስ መንገሻ ሆሳዕና ከነማ 16,785
ወንድወሰን አሸናፊ ሙገር ሲሚንቶ 12,500
እንዳለ ወላየው ሆሳዕና ከነማ 13,333
ሰለሞን ሃብቴ ደደቢት 27,083
ፈቱዲን ጀማል ሃላባ ከነማ 12,500
ሲዳማ ቡና
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ሙሉዓለም መስፍን አርባ ምንጭ ከነማ 54,166
አዳማ ከነማ
ተሾመ ኦሼ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 41 666.66
ሚካኤል ጆርጅ ዳሸን ቢራ 12, 500
ጫላ ድሪባ ኢትዮ ንግድ ባንክ 37 500
እሸቱ መና ወላይታ ድቻ 45,833.30
ተስፋዬ በቀለ መከላከያ 45,833.33
ታፈሠ ተስፋዬ ሃዋሳ ከነማ 50,000
ሲሳይ ባንጫ ወልድያ 31,250
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ቶክ ጀምስ ወልዲያ 60,897.47
አንተነህ ገ/ክርስቶስ አዳማ ከነማ 45,833.33
ቢኒያም አሰፋ ኢትዮጵያ ቡና 60,897.42
ቢኒያም ሲራጅ ኢትዮጵያ ንግድ 45,833.33
ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 45,833.33
አምሀ በለጠ አዳማ ከነማ 45,833.33
ዳኛቸው በቀለ አዳማ ከነማ 41,666.66
ድሬዳዋ ከነማ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
አክሊስያስ ግርማ ወሎ ኮምቦልቻ 25,000
ሲሳይ ደምሴ ገብሬ መከላከያ 47,000
ተስፋዬ ዲባባ አረጋ መከላከያ 45,833.33
ሳምሶን አሰፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ 45,833.33
ፍሬው ብርሃን ወልድያ 43,750
ሄኖካ አዱኛ ሀላባ ከነማ 25,000
መከላከያ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ባዬ ገዛኸኝ ወላይታ ድቻ 50,625
አዲሱ ተስፋዬ ወላይታ ድቻ 39,375
ሚልዮን በየነ ኢትዮጵያ ቡና 38,250
ታፈሰ ሰርካ ደቡብ ፖሊስ 21,739.13
ካርሎሰ ዳምጠው አርሲ ነጌሌ 22,727.27
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ፍሬዘር ጌታሁን አርሲ ነገሌ 34,166.67
ራምኬል ሎክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 46,666.67
አስቻለው ታመነ ደደቢት 59,166.67
ሀዋሳ ከነማ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ኤፍሬም ዘካሪያስ ኢትዮጵያ ቡና 41,166
መክበብ ደገፋ ወላይታ ድቻ 37,500
መላኩ ወልዴ ጅማ ከተማ 25,000
ሐይማኖት ወርቁ ጅማ ከተማ 25,000
ዳሽን ቢራ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ደረጀ መንግስቱ ኢትዮ ንግድ ባንክ 54,166
ተክሉ ተሰፋዬ ኢትዮ ንግድ ባንክ 45,833
ያሬድ ባዬህ አማራ ውሃ ሥራ 33,333
አሌክስ ተሰማ ሃዋሳ ከነማ 50,000
ብርሃኑ በላይ ወልደያ ከተማ 45,833
መሰፍን ኪዳኔ ደደቢት 54,166
አዲሱ አላሮ ሙገር ሲሚንቶ 48,750
ደደቢት
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ያሬድ ብርሃኑ መቀሌ ከነማ 21416
መብራህቱ ኃ/ስላሴ ወልዋሎ 11801
ሰለሞን ብሩ ሼር ኢትዮጵያ 21416
ዮሃንስ ጸጋይ መቀሌ ከነማ 21416
ወግደረስ ታዬ ሼር ኢትዮጵያ 21416
አይናለም ሃይሉ ዳሸን ቢራ 56674
ተስሎች ሳይመን ሼር ኢትዮጵያ 21416
ኤሌክትሪክ
ስም የመጣበት ክለብ ወርሃዊ ደሞዝ
ሙሴ ገብረኪዳን ኢትዮጵያ ቡና 3500
ተስፋዬ መላኩ ወላይታ ድቻ 45833
ዋለልኝ ገብሬ ኢትዮ ንግድ ባንክ 41667
ብሩክ አየለ ሲዳማ ቡና 52083
አለምነህ ግርማ ኢትዮ ንግድ ባንክ 52083
አሸናፊ ሽብሩ ወላይታ ድቻ 50000
ሃብታሙ መንገሻ ዳሸን ቢራ 45833
አብዱልከሪም ሱልጣን ባቱ ከተማ 19792
ትእዛዙ መንግስቱ ደቡብ ፖሊስ 20833
ያጋሩ