አርብ ኅዳር 14 ቀን 2011 |
FT | ሲዳማ ቡና | 1-1 | ባህር ዳር ከተማ |
14′ አዲስ ግደይ (ፍ) |
48′ ዳንኤል ኃይሉ (ፍ) |
ቅያሪዎች |
50′ «መሐመድ | »ጸጋዬ | 48′ «ፍቃዱ | »ዋታራ |
57′ «ወንድሜነህ | »ትርታዬ | 73′ «ወሰኑ | »ደረጄ |
70′ «ዳዊት | »ሚካኤል | 84′ «ኤልያስ | »ኄኖክ |
ካርዶች |
66′ ግሩም አሰፋ 72′ አዲስ ግደይ 80′ መሣይ አያኖ |
63′ ዳንኤል ኃይሉ 66′ አህመድ ዋታራ 70′ ወንድሜነህ ደረጄ 86′ ፍ/ሚካኤል ዓለሙ 88′ አቤል ውዱ 90′ አስናቀ ሞገስ |
አሰላለፍ |
ሲዳማ ቡና | ባህር ዳር ከተማ |
30 መሣይ አያኖ 17 ዮናታን ፍሰሃ 13 ግሩም አሰፋ 2 ፈቱዲን ጀማል 26 ግርማ በቀለ 6 ዮሴፍ ዮሀንስ 21 ወንድሜነህ ዓይናለም 9 ሐብታሙ ገዛኸኝ 10 ዳዊት ተፈራ 29 መሐመድ ናስር 14 አዲስ ግደይ |
1 ምንተስኖት አሎ 8 ሳላምላክ ተገኝ 13 ወንድሜነህ ደረጄ 29 አቤል ውዱ 3 አስናቀ ሞገስ 21 ፍቅረሚካኤል ዓለሙ 10 ዳንኤል ኃይሉ 6 ኤልያስ አህመድ 9 ወሰኑ ዓሊ 7 ግርማ ዲሳሳ 19 ፍቃዱ ወርቁ |
ተጠባባቂዎች | ተጠባባቂዎች |
1 ፍቅሩ ወዴሳ 32 ሰንደይ ሙቱኩ 5 ሚሊዮን ሰለሞን 28 ሚካኤል ሀሲሳ 11 ጸጋዬ ባልቻ 8 ትርታዬ ደመቀ 39 ተመስገን ገ/ፃዲቅ |
20 ሀሪሰን ሄሱ 5 ኄኖክ አቻምየለህ 11 ተስፋሁን ሸጋው 99 ቴዎድሮስ ሙላት 4 ደረጄ መንግስቱ 17 ዜናው ፈረደ 2 ቢን አህመድ ዋታራ |
ዳኞች |
ዋና ዳኛ – ተፈሪ አለባቸው 1ኛ ረዳት – ቦጋለ አበራ 2ኛ ረዳት – አሸብር ታፈሰ 4ኛ ዳኛ – ተከተል ተሾመ |
ውድድር | ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ቦታ| ሀዋሳ ሰዓት | 09:00 |
09:55 ጨዋታው ከ35 ደቂቃዎች መቋረጥ በኋላ ተጀምሯል፡፡
09:22 አዲስ ግደይ 14ኛው ደቂቃ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል አስቆጥሮ በሲዳማ ቡና መሪነት እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በትሪቡኑ የቀኝ ቦታ አስለቃሽ ጪስ ተወርውሮ ጨዋታው ተቋርጧል። ጨወታውም ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ እየተካሄደ ነበር።