ለቻን ውድድር ከታህሳስ አጋማሽ በኃላ ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጪው ሳምንት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

ውድድሩ በመጀመርያ በወጣለት ፕሮግራም መሰረት የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካሄድ የነበረባቸው የካቲት 5 ቢሆንም ኢትዮጵያ ከቻን በጊዜ ተሰናብታ በመመለሷ የተቋረጠው ውድድር በፍጥነት እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡

 

የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚከተሉት ናቸው፡-

 

ሰኞ ጥር 23 ቀን 2008

09፡00 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዲያ ሆሳእና (አአ)

11፡30 – ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከተማ (አአ)

 

ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2008

09፡00 – ደደቢት ከ አርባምንጭ ከተማ (አአ)

10:00 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ዳሽን ቢራ (አበበ ቢቂላ)

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

 

ረቡዕ ጥር 25 ቀን 2008

09፡00 – አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና (አዳማ አበበ ቢቂላ)

11፡30 – መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ (አአ)

ያጋሩ