አራት ክለቦች ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ድጋፍ አድርገዋል
እግሩ ላይ በገጠመው ህመም ህክምና ላይ ለሚገኘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ኢትዮጵያ ቡና፣ ሰበታ ከተማ፣ ወልዋሎ እና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ክለብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ጋዜጠኛው ህመም ከገጠመው ጊዜ ጀምሮ በርካቶች ድጋፍ እያደረጉለት ሲሆን አሁንም ወደ ጤንነቱ በሰላም እንዲመለስ ሁሉም ርብርቡን ቀጥሏል፡፡ በዚህም መሠረት አራት ክለቦች ከተጫዋቾቻቸው በሰበሰቡት የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡ ሰበታ ከተማ 10 ሺህ ብር፣ ኢትዮጵያ ቡና 15ሺህ ብር፣ ወልዋሎ 12ሺህ ብር እንዲሁም ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ደግሞ 12 ሺህ ብር ለግሰዋል፡፡
ምስጋናውን ለመደገፍ ከታች ያሉትን አካውንቶች ይጠቀሙ፡-
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – 1000268456639
አዋሽ ባንክ – 01320148371700
GO Fund Me – https://www.gofundme.com/f/hynuzf?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
© ሶከር ኢትዮጵያ
ተዛማጅ ፅሁፎች
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውሎ
የ2014 የአንደኛ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው አዲስ ከተማ፣ ሮቤ ፣ ዱራሜ እና ጂንካ ወደ ከፍተኛ ሊግ...
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ
ያለጎል ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ- አርባምንጭ ከተማ ስለጨዋታው “የመጀመርያው አጋማሽ በተቻለ መልኩ ለማጥቃት ጥረት...
ሪፖርት | ፉክክር አልባው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የግብ ሙከራዎች ባልነበሩበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። አርባምንጭ ከተማዎች ሀዋሳን ከረታው ስብስብ ባደረጓቸው ሁለት...
ሪፖርት | አዳማ ከ11 ጨዋታ በኋላ አሸንፏል
በረፋዱ ጨዋታ ለ73 ያክል ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር ያሳለፉት አዳማ ከተማዎች በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ ሦስት ግቦችን ባስቆጠሩበት ጨዋታ ከ11...
የ2014 የሴቶች ከፍተኛ ሊግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ አሸናፊነት ተጠናቋል
በአስራ አራት ክለቦች መካከል ከታህሳስ 16 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሁለት ክለቦችን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳደግ ተጠናቋል፡፡ በኢትዮጵያ...
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አንደኛ እና ሁለተኛ ቦታ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። የወቅቱ...