ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

 

በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ማጣርያ እና ከ18 አመት በታች ቡድን የኢጋድ ውድድር ዝግጅት (ውድድሩ ተሰርዟል) ምክንያት ላለፉት 35 ቀናት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ  ዛሬ ከቆመበት ይቀጥላል፡፡

ሊጉ በመካከለኛ ዞን 7ኛ ሳምንት የደረሰ ሲሆን የዚህ ሳምንት ፕሮግራም የሚከተለው ነው፡-

central women

በደቡብ ዞን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉት በመጪው የካቲት 6 ሲሆን በአንደኛው ሳምንት መደረግ የነበረበትና ላልታወቀ ጊዜ ተላልፎ የነበረው የጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ እሁድ በ9፡00 አሰላ ላይ ይደረጋል፡፡

የ4ኛ ሳምንት የደቡብ ዞን መርሃ ግብር የሚከተለው ነው፡-

South women

ያጋሩ