ወልዋሎ ለሊጉ አወዳዳሪ አካል ቅሬታውን አቅርቧል

ወልዋሎ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቅርቧል።

ቡድኑ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ተጫውቶ 3-2 በተሸነፈበት ጨዋታ የዳኝነት በደል ደርሶብኛል ብሎ ቅሬታውን ያቀረበው ክለቡ ሁለተኛው ጎል የገባበት መንገድም ልክ አይደለም የሚል ጨምሮ ሌሎች ቅሬታዎችንም አካቶ በደብዳቤ ገልጿል።

ክለቡ እና የክልሉ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የላከኩት ደብዳቤ 👇


© ሶከር ኢትዮጵያ