ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 17 ቀን 2012
FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
57′ ሀይደር ሸረፋ

ቅያሪዎች
46′ ከሪም / ደስታ 87′ ሳምሶን / ዳንኤል
65′ ምንተስኖት / አሜ 90′ ዜናው / ስንታየሁ
90′ ጋዲሳ / አቡበከር
ካርዶች
 ሀሪስተን ሔሱ ( ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት).. ፅዮን በመጀመርያ ተሰላፊነት ተተክቷል።

 55′ ሳሙኤል ተስፋዬ
81′  ሳሙኤል ተስፋዬ

አሰላለፍ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማ
30 ፓትሪክ ማታሲ
2 አ/ልከሪም መሐመድ
15 አስቻለው ታመነ (አ)
24 ኤድዊን ፍሪምፖንግ
14 ሄኖክ አዱኛ
20 ሙሉዓለም መስፍን
23 ምንተስኖት አዳነ
5 ሀይደር ሸረፋ
11 ጋዲሳ መብራቴ
10 አቤል ያለው
9 ጌታነህ ከበደ
90 ሀሪስተን ሄሱ 
3 ሚኪያስ ግርማ
50 ሄኖክ አቻምየለህ
15 ሰለሞን ወዴሳ
13 ሳሙኤል ተስፋዬ
21 ፍ/ሚካኤል ዓለሙ (አ)
14 ፍፁም ዓለሙ
4 ሳምሶን ጥላሁን
7 ግርማ ዲሳሳ
11 ዜናው ፈረደ
17 ማማዱ ሲዲቤ

ተጠባባቂዎች ተጠባባቂዎች
22 ባህሩ ነጋሽ
13 ሰልሀዲን በርጌቾ
3 መሐሪ መና
17 አሜ መሀመድ
25 አብርሃም ጌታቸው
6 ደስታ ደሙ
18 አቡበከር ሳኒ
1 ፅዮን መርዕድEdit
23 አዳማ ሲሶኮ
8 ደረጀ መንግሥቱ
29 ሳላምላክ ተገኝ
10 ዳንኤል ኃይሉ
9 ስንታየሁ መንግሥቱ
19 ፍቃዱ ወርቁ
ዳኞች
ዋና ዳኛ – ቴዎድሮስ ምትኩ  

1ኛ ረዳት – ክንዴ ሙሴ

2ኛ ረዳት – ፋንታሁን አድማሱ

4ኛ ዳኛ – ኢብራሂም አጋዥ

ውድድር | ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት
ቦታ | አዲስ አበባ
ሰዓት | 9:00
ያጋሩ