የሴቶች ተጫዋቾች ማኅበር ሊመሠረት ነው

የኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ተጫዋቾች ማኅበር ራሱን ችሎ ሊቋቋም ነው።

የማኅበሩ ምስረታ አስመልክቶ በዋና ፀሐፊ ረሂማ ዘርጋው አማካኝነት በደረሰን ደብዳቤ መሠረት አጠቃላይ ማኅበሩን ምስረታ አስመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን ለመስጠት ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን ከ08:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።

👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!


© ሶከር ኢትዮጵያ