ሀዋሳ ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል

የመሐል ተከላካዩ አዲስዓለም ተስፋዬ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማማ፡፡

በሀዋሳ ከተማ ከአስር ዓመታት በላይ ከታዳጊ ቡድኑ ካደገ በኃላ በወጥነት ለክለቡ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየው ይህ ተጫዋች ውሉ ዘንድሮ መጠናቀቁን ተከትሎ ሁለት ተጨማሪ ዓመትን ዳግም በክለቡ ለማሳለፍ ተስማምቷል፡፡

ሀዋሳ ከተማ እስካሁን የአዲስዓለምን ጨምሮ የ9 ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል።

👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!


© ሶከር ኢትዮጵያ