ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማዘዋወር የቆዩት ሠራተኞቹ አሁን ደግሞ ተስፋ የተጣለበት የአማካይ ተጫዋቹ ቴዎድሮስ ብርሃኑን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል።

በአመዛኙ የባለፈው ዓመት ስብስባቸው ይዘው ወደ ውድድር ይገባሉ ተብለው የሚጠበቁት እና አምስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ሠራተኞቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውም ጀምረዋል።

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉ሳንዘናጋ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!