ብሔራዊ ሊግ ፡ የማክሰኞ እና ረቡዕ ውጤቶች እንዲሁም ቀጣይ ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች (የደቡብ ዞን ሀ 1ኛ ሳምንት) እሁድ ተጀምረው ዛሬ ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ የመካከለኛ ዞን ጨዋታዎች ቀሪ ጨዋታዎችም ትላንት እና ዛሬ ተደርገዋል፡፡

በመካከለኛ ዞን ምድብ ለ ትላንት 7፡00 ላይ አራዳ አምቦ ከተማን 2-1 ሲያሸንፍ አዲስ ከተማ ጨፌ ዶንሳን 2-0 ረትቷል፡፡ ዛሬ ደግሞ በምድብ ሀ ልደታ ንፋስ ስልክን 2-1 ሲያሸንፍ ቦሌ ቱሉ ቦሎን አስተናግዶ በመጨረሻ ሰአት በተቆጠረበት የፍፁም ቅጣት ምት 1-1 ተለያይቷል፡፡

*ሌሎች የዚህ ሳምንት ውጤችን ይህንን ሊንክ ተከትለው ያገኛሉ፡- http://soccerethiopia.net/?p=6032

የሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ፡-

መካከለኛ ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

03፡00 ለገጣፎ ከተማ ከ ዱከም ከተማ (ለገጣፎ)

09፡00 ቡታጅራ ከተማ ከ ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ቡታጅራ)

ሰኞ 21/06/2008

09፡00 የካ ከ ቦሌ (አበበ ቢቂላ)

ማክሰኞ 22/06/2008

09፡00 ልደታ ከ መቂ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

CA

መካከለኛ ዞን ለ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ሆለታ ከተማ ከ ቦሌ ገርጂ (ሆለታ)

09፡00 ጨፌ ዶንሳ ከ ወልቂጤ ከተማ (ጨፌ ዶንሳ)

09፡00 አምቦ ከተማ ከ አዲስ ከተማ (አምቦ)

09፡00 ወሊሶ ከተማ ከ አራዳ (ወሊሶ)

CB

ምስራቅ ዞን (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ካሊ ጅግጅጋ ከ መተሃራ ስኳር (ጅግጅጋ)

09፡00 ሞጆ ከተማ ከ አሊ ሐብቴ ጋራዥ (ሞጆ)

09፡00 ቢሾፍቱ ከተማ ከ ወንጂ ከተማ (ቢሾፍቱ)

09፡00 ሐረር ሲቲ ከ ሶማሌ ፖሊስ (ሐረር)

EAST

ሰሜን ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ዳሞት ከተማ ከ አዊ እምፒልታቅ (ፍኖተ ሰላም)

09፡00 ደባርቅ ከተማ ዳባት (ደባርቅ)

09፡00 አምባ ጊዮርጊስ ከ ደብረማርቆስ ከተማ (አምባ ጊዮርጊስ)

North A

ሰሜን ዞን ለ (3ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ 19/06/2008

07፡00 ትግራይ ውሃ ስራ ከ ደሴ ከተማ (መቐለ)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ዋልታ ፖሊስ ከ ሰሎዳ አድዋ (መቐለ)

09፡00 ላስታ ላሊበላ ከ ሽረ እንዳስላሴ (ላሊበላ)

NB

ደቡብ ዞን ሀ (2ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ጋምቤላ ከተማ ከ ዩኒቲ ጋምቤላ (ጋምቤላ)

09፡00 አሶሳ ከተማ ከ ሚዛን አማን (አሶሳ)

9፡00 መቱ ከተማ ከ ከፋ ቡና (መቱ)

South A

ደቡብ ዞን ምድብ ለ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ቡሌ ሆራ ከ ጎባ ከተማ (ቡሌ ሆራ)

09፡00 ሃምበሪቾ ከ ኮንሶ ኒውዮርክ (ሃምበሪቾ)

09፡00 ሮቤ ከተማ ከ ወላይታ ሶዶ (ሮቤ)

09፡00 ዲላ ከተማ ከ ጋርዱላ (ዲላ)

South B

ያጋሩ