ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ ላይ ዋልያዎቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ካለፈው ጨዋታ ለውጥ እንዳልተደረገበት ይፋ ሆኗል።
ተክለማርያም ሻንቆ

ሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባየህ – ረመዳን የሱፍ

አማኑኤል ዮሐንስ – መስዑድ መሀመድ – ሽመልስ በቀለ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር ናስር

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!