የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጦች አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የወላይታ ድቻ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ወደ አርብ ሲዘዋወር የዳሽን እና ሀዋሳ ጨዋታ ባህርዳር ላይ ይካሄዳል፡፡ ሌሎች የ11ኛ ፣ 12ኛ እና 13ኛ ሳምንት የጨዋታ ፐሮግራሞች ላይም ለውጥ ተደርጓል፡፡  

የተሻሻለው የውድድር ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-

 

11ኛ ሳምንት

አርብ የካቲት 18 ቀን 2008

09፡00 ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ (ቦዲቲ)

ሰኞ መጋቢት 5 ቀን 2008

11፡30 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ (አአ ስታድየም)

ረቡዕ መጋቢት 28 ቀን 2008

09፡00 ዳሽን ቢራ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ፋሲለደስ)

 

12ኛ ሳምንት

እሁድ የካቲት 20 ቀን 2008

09፡00 አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና (አርባምንጭ)

09፡00 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ (ባህርዳር ስታድየም)

11፡30 ደደቢት ከ ድሬዳዋ ከተማ (አአ ስታድየም)

ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2008

11፡30 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና (አአ ስታድየም)

ሀሙስ የካቲት 24 ቀን 2008

09፡00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አዳማ)

11፡30 ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ (አአ ስታድየም)

ሀሙስ ሚያዝያ 3 ቀን 2008

11፡30 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ (አአ ስታድየም)

 

13ኛ ሳምንት

አርብ የካቲት 25 ቀን 2008

09፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሀዋሳ)

09፡00 ሲዳማ ቡና ከ ዳሽን ቢራ (ይርጋለም)

እሁድ የካቲት 27 ቀን 2008

09፡00 ድሬዳዋ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ (ድሬዳዋ)

09፡00 ሀድያ ሆሳዕና ከ ደደቢት (ሆሳዕና)

ማክሰኞ የካቲት 29 ቀን 2008

09፡00 ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና (ቦዲቲ)

09፡00 መከላከያ ከ አዳማ ከተማ (አአ ስታድየም)

11፡30 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኤሌክትሪክ (አአ ስታድየም)

 

–በተያያዘ በኢትዮጵያ ሊግ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የመጀመርያ ዙር መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ መከላከያ የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ የሚያደርግ በመሆኑ መራዘሙ ይታወሳል፡፡ በተስተካከለው ፕሮግራም መሰረት ሁለቱ ቡድኖች ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2008 አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡font-size: 16px; line-height: 1.5;

ያጋሩ