ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

በፀሎት ልዑልሰገድ የከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡

የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ እንዲሁም በ2011 ኢትዮጵያ መድንን በመያዝ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማሳደግ ከጫፍ ደርሶ ሳይሳካላት የቀረ ሲሆን የተሰረዘውን የ2012 የውድድር ዓመት ደግሞ ኢኮሥኮን እያሰለጠነ ከቆየ በኃላ ዛሬ ረፋድ የገላን ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኗል፡፡

አሰልጣኙ ከሰሞኑ በክለቡ ውላቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን እንደሚያስፈርሙ ይጠበቃል፡፡

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉ሳንዘናጋ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!