በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል ብቻ እየተደረገ የሚገኘው የ2008 የጥሎ ማለፍ ውድድር ሩብ ፍጻሜ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል፡፡
በዚህም መሰረት የሩብ ፍፃሜ ድልድሉ ይህንን ይመስላል፡-
እሁድ ሚያዝያ 2 ቀን 2008
09፡00 ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አአ ስታድየም)
11፡30 ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ (አአ ስታድየም)
ረቡዕ መጋቢት 28 ቀን 2008
11፡30 ደደቢት ከ መከላከያ እና ወላይታ ድቻ አሸናፊ
(በመከላከያ እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው ጨዋታ መጋቢት 10 ቀን 2008 በአዲስ አበባ ስታድየም ይደረጋል)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ (ቀን እና ሰአት ወደፊት ይገለፃል)
ለማስታወስ ያህል የመጀመርያው ዙር ውጤቶች ይህንን ይመስሉ ነበር፡-
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና (ቡና በመለያ ምቶች 4-2 አሸንፏል)
አዳማ ከተማ 1-1 ኤሌክትሪክ (አዳማ ከተማ በመለያ ምቶች 8-7 አሸንፏል)
ሲዳማ ቡና 1-0 ዳሽን ቢራ
አርባምንጭ ከተማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ
ያጋሩ