የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 8ኛ እና 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቃሊቲ ወደሚገኘው መድን ሜዳ መዘዋወራቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ውሳኔው ላይ የደረሰው የአዲስ አበባ ስታድየም በተደጋጋሚ ጨዋታዎች ምክንያት ጉዳት እየደረሰበት በመሆኑ ነው፡፡
በዚህም መረሰት የተሸሻለው ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-
(ሁሉም ጨዋታዎች ረፋድ 5፡00 ላይ ይደረጋሉ)
8ኛ ሳምንት
ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ ደደቢት
ማክሰኞ የካቲት 22 ቀን 2008
አፍሮ ጽዮን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ረቡዕ የካቲት 23 ቀን 2008
ኤሌክትሪክ ከ ሐረር ሲቲ
ሐሙስ የካቲት 24 ቀን 2008
አአ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አርብ የካቲት 25 ቀን 2008
መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና
9ኛ ሳምንት
ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008
ደደቢት ከ መከላከያ
ማክሰኞ የካቲት 29 2008
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አአ ከተማ
ረቡዕ የካቲት 30 ቀን 2008
ሐረር ሲቲ ከ ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ
ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2008
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ከ ኤሌክትሪክ
አርብ መጋቢት 2 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ቡና ከ አፍሮ ጽዮን
ያጋሩ