​ወደ ታንዛንያ የሚጓዙ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን አባላት ታወቁ

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 20 ተጫዋቾች ታወቁ።

ግብጠባቂዎች

ዳግም ተፈራ፣ መልካሙ አዳነ፣ አላዛር መርኔ፣ ዳዊት ባህሩ

ተከላካዮች

ወንድማገኝ ማዕረግ፣ አማኑኤል ተርፋ፣ ፀጋአብ ዮሐንስ፣ ዘነበ ከድር፣ ፀጋሰው ድማሙ፣ እዮብ ዓለማየሁ

አማካዮች

ሀብተሚካኤል አደፍርስ፣ አብርሀም ጌታቸው፣ ዳዊት ታደሰ፣ ሙሴ ከበላ፣ ቤዛ መድህን፣ አበባየሁ አጪሶ፣ ኢያሱ ለገሰ

አጥቂዎች

መስፍን ታፈሰ፣ ተመስገን በጅሮንድ፣ ብሩክ በየነ፣ በየነ ባንጃ 

ሰኞ ኅዳር 14 ቀን የምድቡ የመጀመርያውን ጨዋታ ከኬንያ ጋር በማድረግ ከሁለት ቀን በኃላ የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ረብዕ ህዳር 16 ቀን ከሱዳን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

© ሶከር ኢትዮጵያ