ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር | የኢትዮጵያ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር በአሩሻ ሺካ አምሪ አቢድ ስታዲየም ዛሬ ህዳር 14 ቀን 2013 ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በሚያደርገው የሴካፋ የመጀመረያ ጨዋታው የሚጠቀመው አሰላለፍ ይህን ይመስላል።

(መረጃው የፌዴሬሽኑ ነው)

ዳግም ተፈራ

ፀጋሰው ድማሙ – ዘነበ ከድር – ወንድምአገኝ ማዕረግ – እያሱ ለገሰ

ሙሴ ካባላ – ፀጋአብ ዮሐንስ – አብርሃም ጌታቸው

መስፍን ታፈሰ – ብሩክ በየነ – እዮብ ዓለማየሁ

© ሶከር ኢትዮጵያ

ያጋሩ