​ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር | የኢትዮጵያ አሰላለፍ…

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን በዛሬው ዕለት ለምታደርገው የሴካፋ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። 

ፌዴሬሽኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት የዛሬው አሰላለፍ ይህንን ይመስላል

ዳግም ተፈራ

ፀጋአብ ዮሐንስ (አ) – ጸጋሰው ድማሙ – ወንድምአገኝ ማዕረግ – ዘነበ ከድር

ሙሴ ካባላ – አብርሃም ጌታቸው – ተመስገን በጅሮንድ

በየነ ባንጃ – መስፍን ታፈሰ – ብሩክ በየነ

© ሶከር ኢትዮጵያ

ያጋሩ