ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከባህርዳር በሚያደርጉት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች የሚጠቀሙበት አሰላለፍ እነሆ!

በድሬዳዋ ከተማ በኩል ፍስሐ ጥዑመ ልሳን ሱራፌል ጌታቸው፣ ምንያምር ጴጥሮስ እና ኩዌኩ አንዶህን በማሳረፍ ሄኖክ ኢሳይያስ፣ ፍቃዱ ደነቀ እና ፍሬዘር ካሣን ተጠቅመዋል።

በባህር ዳር በኩል አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባለፈው ጨዋታ በቀይ ካርድ ከሜዳ በወጣው ወሰኑ ዓሊ ምትክ ግርማ ዲሳሳ ሲካተት በሄኖክ አወቀ ምትክ ሳላምላክ ተገኝ ወደ መጀመርያ አሰላለፍ መጥቷል።

የዛሬ ጨዋታ የመጀመርያ ተሰላፊዎች

ድሬዳዋ ከተማ

30 ፍሬው ጌታሁን
14 ያሬድ ዘውድነህ
21 ፍሬዘር ካሣ
6 ፍቃዱ ደነቀ
15 በረከት ሳሙኤል
4 ሄኖክ ኢሳይያስ
5 ዳንኤል ደምሴ
9 ኤልያስ ማሞ
17 አስቻለው ግርማ
99 ሙኅዲን ሙሳ
22 ሪችሞንድ ኦዶንጎ

ባህር ዳር ከተማ

99 ሀሪስተን ሄሱ
18 ሳላምላክ ተገኝ
15 ሰለሞን ወዴሳ
6 መናፍ ዐወል
13 አህመድ ረሺድ
3 ሚኪያስ ግርማ
21 ፍቅረሚካኤል ዓለሙ
24 አፈወርቅ ኃይሉ
7 ግርማ ዲሳሳ
14 ፍጹም ዓለሙ
9 ባዬ ገዛኸኝ


© ሶከር ኢትዮጵያ